በአማራው ህዝብ ላይ ስላደረሰዎ የህዝብ ፍጀት እና ሰቆቃ – ሙሉቀን ተሰፋው

ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተሰፋው ሞረሽ ወገኔ May 8-2016 በሰዊድን ስቶክሆልም ላይ ባዘጋጀዎ ስብሰባ ላይ በክበር እንግድነት በመገኘት ወያኔ ላለፈዎ 25 አመት በተለያየ የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት በአማራው ህዝብ ላይ ስላደረሰዎ የህዝብ ፍጀት እና ሰቆቃ የሰጠው ሰፊ ማበራሪያ ,…..