ዶክተር መረራ ጉዲናን እናሸልም! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎MereraGudina‬ ‪#‎AAU‬ ‪#‎Medrek‬ ‪#‎Begosew2008‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ዶክተር መረራ ጉዲና በ1947 ቶኬ በሚባል ከአምቦ ከተማ 35 ኪሎ ሜትሮች የሚርቅ መንደር ውስጥ የተወለዱ ሲሆን፤ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው በተወለዱበት መንደር፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአምቦ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት …

Bego Sew 2008 Award/ Ethiopia – ዶክተር መረራ ጉዲናን እናሸልም ! Read more »

የመድረክ 12ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ የአቋም መግለጫ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ/መድረክ በሀገራችን የፓርቲዎች ማቋቋሚያና ምዝገባ ሕግ መሠረት በግንባር አደረጃጀት ተደራጅቶና ተመዝግቦ በሀገራችን ሰፍኖ በሚገኘው አስቸጋሪና ጠባብ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ አባል ድርጅቶቹንና ሕዝባችንን ከጎኑ በማሰለፍ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግል ማካሄዱን ቀጥሎአል፡፡ …

የመድረክ 12ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ የአቋም መግለጫ Read more »

አፍራሽ ግብረ ኃይል የቤቱን ቆርቆሮ በመነቃቀል ላይ ነው፡፡ ጣሪያው ሙሉ ለሙሉ ተነቅሎ አልቋል፡፡ ነገር ግን አሁንም የቀረ ነገር በመኖሩ የአፍራሽ ግብረ ኃይሉ አባላት በዚህ በዚያ እያሉ ሥራቸውን ያከናውናሉ፡፡ የግድግዳ ቆርቆዎችም ከሞላ ጐደል በመነቀላቸው ቤቱ ውስጥ ያሉት ዕቃዎች ይታያሉ፡፡ የእንጀራ መሶብ፣ …

የመሬቱ ቁማር Read more »

ከከብቶች ሀሞት ውስጥ የሚገኘውንና ውድ ዋጋ እንደሚያወጣ የሚነገርለትን ጠጠር በድብቅ ከአገር ሊያስወጡ የሞከሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ፡፡ ከአገር ሊወጣ ነበር የተባለው የከብቶች የሀሞት ጠጠር የ20 ሚሊዮን ብር ግምት እንዳለው ተነግሯል፡፡ ቀና በሆኑ ግለሰቦች ጥቆማ አማካይነት እንደተደረሰበት የተገለጸው የሀሞት ጠጠር …

ሕወሓቶች በቻይኖች ስም እንደለመዱት የከብቶች ሀሞት ጠጠር ከአገር ሊያወጡ ሲሉ ተባነነባቸው:: Read more »

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት) መግቢያ የሃገራችን መንግስትና የገዢው ፓርቲ አጠቃላይ ችግር ዉስጥ በመግባታቸው ምክንያት እዚህና እዝያ እሚታዩ ችግሮች እየተስተዋሉ ነው። ሰሞኑን እንዃ ብናይ ከኦሮሞ ህዝባዉ ዓመፅ፣ ሜቴክና ስዃር ፋብሪካ፣ ከጋምቤላ ጠለፋና …

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት) Read more »

• መንግስት፣ ድሮ ድሮ፣ እንዳሻው ቢዝረከረክ መተማመኛ ነበረው – የሬዲዮና የቲቪ ፕሮፖጋንዳ፡፡ ዛሬ ግን፣ መተማመኛው አቅም እያጣ ነው፡፡ ተቀናቃኝ የፕሮፖጋንዳ ባለቤቶች በዝተዋል፡፡ • ጭፍን ተቃውሞ፣ ድሮ ድሮ፣ የቻለውን ያህል እያጋነነ ቢናገርና ቢቀሰቅስ መተማመኛ ነበረው – መዘዙ ቀርፋፋና ጥቂት ነው፡፡ ዛሬ …

“የማናውቀው ዓለም” እየገባን ነው – ልብ እንበል = ዮሃንስ . ሰ. Read more »

“መንግስት የፀረ – ሽብር አዋጁን ተቃውሞን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው” በሽብርተኝነት ተጠርጥረውና ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን የኢትዮጵያ መንግስት በአስቸኳይ እንዲፈታ የኢትዮጵያ መንግስትን የጠየቁት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት፤ መንግስት የፀረ ሽብር አዋጁን …

የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት፤ መንግስት የፀረ ሽብር አዋጁን ተቃውሞዎችን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው ብለዋል፡፡ Read more »

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜን ሹክሪ፤ “የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እውን ሆኗል፣ ህልውናውን ለመካድ መሞከር ራስን መሸንገል ነው፤ በተጨባጭ የምናየውን ግድብ ህልውና ለመካድ መሞከር አያዋጣንም” ማለታቸውን አሃራም የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡ ሚኒስትሩ ባለፈው ማክሰኞ አል-ሃያት በተባለው የአገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ባደረጉት …

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር፤ከግድቡ ጋር በተያያዘ አስጊ የሆኑ አደጋዎች ተጋርጠውብናል Read more »

    ሰሞኑን ኢትዮጵያን የጎበኙት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ፣ በሽብር ወንጀል ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የህግ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ጠበቃ ማቆም ይችላሉ የሚል ማረጋገጫ ከኢትዮጵያ መንግስት እንዳገኙ ተገለጸ፡፡ ሪፕራይቭ የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም በበኩሉ፣ …

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጠበቃ እንዲያቆሙ መንግስት መፍቀዱን እንግሊዝ አስታወቀች Read more »

#‎Ethiopia‬ ግፈኞች ዝም ባይና ታጋሽ ሁሉ ፈሪ ይመስላቸዋል::ከንቱ ሃሳብ!!! ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ግፈኞችና ወንጀለኞች በጥፋታቸው ላይ በዘወተሩ ቁጥር መልካም ስራ ላይ ያሉ እየመሰላቸው ዳንኪራ እየረገጡ በስህተታቸው ላይ ይገሰግሳሉ። ኧረተዉ በወንጀል ላይ ነው ያላችሁት ቆም ብላችሁ አስቡ ሲባሉ …

ግፈኞች ዝም ባይና ታጋሽ ሁሉ ፈሪ ይመስላቸዋል::ከንቱ ሃሳብ!!! Read more »

ሰሞኑን በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን የስኳር በሽታ መድሐኒት ተገኘ በሚል የተላለፈው መረጃ ስህተት መሆኑን የምግብ፣ የመድሐኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ እንደገለጸው፥ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃንና በማሕበራዊ ድረ ገጾች ለስኳር ሕመም መድሐኒት የሚሆን ንጥረ ነገር ከቡና እንደተገኘና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና …

በወያኔ ሚዲያዎች የተራገበው የስኳር በሽታ መድሐኒት ተገኘ በሚል የተላለፈው መረጃ በወያኔ ሚዲያዎች ሃሰት ነው ተባለ:: Read more »

ትላንት በኬንያ ናይሮቢ ድርጀቱ ባደረገዉ ስብሰባ ከደርግ መንግስት ዉድቀት በኋላ በኢትዮጵያ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ እስካሁን ቀጥሎ ለብዙ የኢትዮጵያ ዜጎች መታሰርና መሰደድ ምክንያት ሆኗል ብሏል። ናይሮቢ — ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል (Amnesty International) ባለፉት 25 ዓመታት በኢትዮጵያ ዉስጥ …

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ረገጣ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል አለ Read more »

በ25 ዐመት አንድ ደረጃውን የጠበቀ፣ የተሟላ ሆስፒታል መገንባት ያልቻለ “ባለሁለት አሐዝ እድገት” ባፍንጫዮ ይውጣ! (ዘፀአት አናንያ) እስቲ ተመልከቱ፣ በ25 ዐመታት ውስጥ አንድ የኢህአዴግ ባለስልጣን ታሞ፣ በሐገሩ ታክሞ ድኖ ወይም ሞቶ ያውቃል? 25 ዐመት ሙሉ ለጉንፋኑም፣ለካንሰሩም ባንኮክ፣ ብራስለስ፣ ዱባይ፣ ካሊፎርኒያ ወ.ዘ.ተ …

በ25 ዐመት አንድ ደረጃውን የጠበቀ፣ የተሟላ ሆስፒታል መገንባት ያልቻለ “ባለሁለት አሐዝ እድገት” ባፍንጫዮ ይውጣ! (ዘፀአት አናንያ) Read more »

እሑድ ግንቦት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ‹‹አገር በቀል ኮንትራክተሮች የነገሡበት የ5.6 ቢሊዮን ብር የመንገድ ግንባታ ስምምነቶች›› በሚል ርእስ ስድስት የሚሆኑ አገር በቀል ኮንትራክተሮች፣ ሰባት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለመገንባትና ለመጠገን፣ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ጋር ስምምነት መፈራረማቸውን አስነብቦናል፡፡ ሪፖርተር እንደገለጸው፣ …

የአገር ውስጥ ቅኝ አገዛዝ ? Muluken Tesfaw Read more »

ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው በተለያየ ጊዜያትና ቦታዎች በህገ-ወጥ ግድያ 34 ሰዎች ተገድለዋል፤ 93 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም፤ 3 ሰዎች ድብደባና ማሰቃየት ደርሶባቸዋል፤ 17 ሰዎች በህገ ወጥ ታስረዋል፤ 11 ሰዎች መሬታቸውንና ንብረታቸውን ተነጥቀዋል፤ 80 ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል … በሰመጉ …

በሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫ መሰረት ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው 34 ሰዎች ተገድለዋል::(ስም ዝርዝራቸውን ከነመግለጫው ይመልከቱት) Read more »

ሃገርና ሕዝብ የከፋ አደጋ ውስጥ ናቸው::የምንሄድበት መንገድ መፍትሄ አልባ የሚሆነው እስከመቼ ይሆን? ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopiaoppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Action‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቀን በቀን የማንሰማው ጉድ የለም:: ሃገርና ሕዝብ ተሸክመውት የሚገኙት ችግር በሕወሓት መራሽ አገዛዝ የተጫነበቸው መሆኑ ነጋሪ አያሻንም::ሃገርና ሕዝብ ላይ የሚደረጉ …

ሃገርና ሕዝብ የከፋ አደጋ ውስጥ ናቸው::የምንሄድበት መንገድ መፍትሄ አልባ የሚሆነው እስከመቼ ይሆን? Read more »

ዛሬ አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ ‹‹የማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች እስካልተቀየሩ ድረስ ሕይወታችን የከፋ አደጋ ላይ ነው፤ …ለቀጣይ ቀጠሮ መገኘታችንምም እርግጠኞች አይደለንም›› ‹‹ወደጨለማ ክፍል ወሰዱን፡፡ ከመካከላችን የተወሰኑትንም ክፉኛ ደበደቧቸው›› ‹‹እንደዜጎች እየተቆጠርን አይደለም›› አቶ በቀለ ገርባ …

አቶ በቀለ ገርባ በውስጥ ከነቴራ፣ በቁምጣና በባዶ እግራቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ Read more »

በመክፈቻ ጸሎት ከተጀመረ፣ ዛሬ፣ ግንቦት 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ስምንተኛ ቀኑን ያስቆጠረው፣ የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ ለኹለት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ምደባ ሰጠ፡፡ ለቅዱስ ሲኖዶስ ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት በዛሬው የቀትር በኋላ የምልዓተ ጉባኤው ውሎ ምደባ የተሰጣቸው፣ ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ …

ቅዱስ ሲኖዶስ ለኹለት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ምደባ ሰጠ Read more »

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን ቃል አቀባይ ዊልያም ስፒንድለር (William Spindler) በአጠቃላይ በሜደቴራኒያን ባህር በአሁኑ ጊዜ ባህሩን ለማቋረጥ ከሚሞክሩ ሰዎች ከሰማኒያ አንድ ሰው አንዱ ህይወቱን ባህሩ ላይ የመቀረት ዕጣ ሊገጥመው እንደሚችል ገልጿል። ዋሽንግተን ዲሲ — በዚህ በያዝነው የአውሮፓውያን 2016 ዓመተ …

እ.አ.አ. በ2016 ዓ.ም ሜዲቴራኒያን ባህርን ሊያቋርጡ ሲሞክሩ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ2500 በልጧል Read more »

[የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ቢሯቸውን በርግዶ ገባ] ጉዱን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር? የምን ጉድ ነው? መቼም እንደዚህ ዓይነት ጉድ ሰምቼ አላውቅም፡፡ እኛማ በጣም ብዙ ጉድ የሚያስብል ሥራ እንሠራለን፡፡ እንዴት ክቡር ሚኒስትር? ይኸው የከተማ ባቡር ሥራ ከጀመረ ቆሞ ያውቃል? ኧረ አያውቅም፡፡ ከዚህ ባለፈ …

ጉዱን ሰሙ … ክቡራን ሚኒስትሮች መስሪያ ቤታቸው ያልተጠቀመበትን በጀት ለመዝረፍ ሰኔ ላይ ያሰፈስፋሉ:: Read more »

እንጋፋው ድምፃዊ መስፍን አበበ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ… ያዥልኝ ቀጠሮ፣ አይሽ አይሽና፣ መልካም ልደትና ሌሎችም ተወዳጅ ሙዚቃዎችን በጊታር በመጫወት የሚታወቀው ድምፃዊ መስፍን አበበ ትናንት በድንገተኛ ህመም ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ ዛሬ ከንጋቱ 11 ሰዓት ገደማ ህይወቱ ማለፉን ከቤተሰቦቹ …

Ethiopian Old Singer Mesfin Abebe Died – እንጋፋው ድምፃዊ መስፍን አበበ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ… Read more »

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቀጣይነት የሚወሰዱ ሕዝባዊ እርምጃዎች እንደተጠበቁ ወደ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋም የሚያስገባው የአስራ ሁለተኛ ክፍል (ማትሪክ)ፈተና መሰረቁ ተንጋዶ በቆመው በወያኔው …

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪ Read more »

ዶ/ር ፋንታሁን አበበ ይባላሉ፡፡ በአፍሪካ ሜዲካል ኮሌጅ የሕክምና መምህር፣ የዶክተር ኦፍ ዴንታል ሜዲስንና ዲፓርትመንትና የምርምር ዲፓርትመንቶች ኃላፊ ናቸው፡፡ የሕክምና ትምህርት የተከታተሉት በባህርዳር ዩኒቨርሲቲና በአትላስ ሜዲካል ኮሌጅ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት በማጥናት ላይ ይገኛሉ፡፡ የ35 ዓመቱ …

ሁለቱንም የስኳር ሕመሞች ሊፈውስ የሚችል መድሃኒት በኢትዮጵያ መገኘቱ ተረጋገጠ:: Read more »

በፓትርያርኩ እንደራሴ አስፈላጊነት ከስምምነት ተደረሰ፤ “ወቅቱን የጠበቀ ነው” ያሉት ሚኒስትሩ፣ “ቅ/ሲኖዶሱ ተስማምቶ ካልወጣ ለሕዝብም ለሀገርም ጥሩ አይኾንም” ብለዋል በምልዓተ ጉባኤው ውሎ በተደረሰው መግባባት፤ የእንደራሴው መመዘኛ፣ ፓትርያርኩን የማገዝ ተግባሩና ሓላፊነት ደንቡ በቀጣዩ ጉባኤ ይታያል በልዩ ጽ/ቤቱ፣ ለሥራ ዕንቅፋት የኾኑ ሰዎች ተነሥተው፣ እንዲስተካከልና እንዲረጋጋ …

ቤተክርስቲያን ተጽእኖ ፈጣሪነቷን እያጣች መተማመን እየሰፋ በመምጣቱ በሲኖዶሱ ውስጥ ክፍተት ተፈጥሯል:: Read more »

“ብፁዕ አባታችን ወደ ችሎት ሲሄዱ እግረ መንገድዎን ቤተ-ክርስቲያን ጎራ ይበሉ” (ያሬድ ሹመቴ) ሰሞኑን መነጋገሪያ ከሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች መሀል የብፁዕ አባታችን አቡነ ማቲያስ የሰንደቅ ጋዜጣ አዘጋጅ ፍሬው አበበን በወንጀል ከሰው በፍትሀ ብሄር ደግሞ 100 ሺ ብር ካሳ መጠየቃቸው ጉዳይ ነው። ዲያቆን …

“ብፁዕ አባታችን ወደ ችሎት ሲሄዱ እግረ መንገድዎን ቤተ-ክርስቲያን ጎራ ይበሉ” (ያሬድ ሹመቴ) Read more »

በቃሊቲ ወህኒ ቤት በሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ በእስር ቤቱ ሃላፊዎች የሚደረገው ጫና ተጠናክሮ መቀጠሉ ታወቀ። የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት የ18 አመት እስራት ተፈርዶበት በወህኒ ቤት የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ካለፈው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ ከቤተሰብ እንዳይገናኝ ተከልክሏል፣ ስንቅ እንዳይገባለትም ዕገዳ ተጥሎበታል። …

በቃሊቲ በሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ የሚደረገው ጫና ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ Read more »

–እነ ብርሀኑ ተ/ያሬድ ያለቀጠሮአቸው ተገደው ፍርድ ቤት ቀረቡ –ፍርድ ቤቱ የተክሳሽኦችን የመክላክያ ምስክሮች በምን ጭብጥ ላይ እንደሚመስክሩ ከምስክሮቹ ቀጠሮ አስቀድሞ እንዲገለፅ ጠይቃል –ተከሳሾቹ ግርድ ቤቱን እና ማረሚያ ቤት ህገወጥ ጫናና ወከባ እየፈጠሩብን ነው ብለዋል የክስ መዝገባቸው በከፍተኛ ፍርድ ቤት 14ኛ …

እነ ብርሀኑ ተ/ያሬድ ያለቀጠሮአቸው ተገደው ፍርድ ቤት ቀረቡ Read more »

በምስራቅ ጎጃም ጎዛምን ወረዳ አራት ሰው ተገደለ!! አደገኛ ውጥረት እንደነገሰ የአካባቢው ሰዎች ገለፁ፡፡ በምስ/ጎጃም ጎዛምን ወረዳ ደንበል ቀበሌ ትላንት ግንቦት22/09/08 ዓ ም መለስተኛ የጦር ግንባር ሆኖ አረፈደ የወረዳው የፖሊስ ደህንነት ጨምሮ ሁለት ሚሊሻ የሞቱ ሲሆን ገዳዩም እራሱን አጠፋ ሲሉ ከወደ …

በምስራቅ ጎጃም ጎዛምን ወረዳ አራት ሰው ተገደለ!! አደገኛ ውጥረት እንደነገሰ የአካባቢው ሰዎች ገለፁ፡፡ Read more »

ስርቆቱ በየአቅጣጫው ቀጥሏል። እነዚህ ከታች የምትመለከቷቸው ወዛም ድልብ ከብቶች ከዘጠኝ ወራት በፊት ሞሮኮዋዊ ፕሮፌሰር አድናን ረማል ለቀንድ ከብቶች ጤንነት ለሚያደርግው ጥረት 100 ሺህ ዶላር ሽልማት ሲሸለም http://goo.gl/Z9fdds ድረ ገጽ ላይ የታዩ ናቸው። …ይሁንና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በወላይታ ሶዶ ዞን ገበሬዎች …

የወያኔው አቶ ኢዜአ ከሞሮኮ የከብቶች ፎቶግራፍ ሲስርቅ ተያዘ:: ስርቆቱ በየአቅጣጫው ቀጥሏል። Read more »

ዎክ ፍሪ ፋውንዴሽን የተባለው አለማቀፍ ተቋም፣ በ167 የዓለማችን አገራት ላይ ያደረገው ጥናት እንደሚለው፣ በዚህ አመት የዘመናዊ ባርነት ኑሮን ይገፋሉ ተብለው የሚገመቱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 411 ሺህ 600 ያህል ደርሷል፡፡ ከሰሃራ በታች ካሉ አገራት የዘመናዊ ባርነት ሰለቦች የሆኑ በርካታ ዜጎች ያሏት ቀዳሚዋ …

የዘመናዊ ባርነት ኑሮን ይገፋሉ ተብለው የሚገመቱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር 411 ሺህ 600 ያህል ደርሷል፡፡ Read more »

by ኢትዮአዲስ ስፖርት ቀነኒሳ በቀለ ከብራዚል ኦሎምፒክ ውጪ ሆነ! ዘገባ – በናታ በላቲን አሜሪካዋ ብራዚል የሚካሄደው 31ኛው የሪዮ ዴጄኔሮ ኦሎምፒክ ላይ የሶስት ጊዜያት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ቀነኒሳ በቀለና በተጨማሪም በካናዳ ኦቶዋ የማራቶን ባለ ክብረ ወሰን የማነ ፀጋዬም ከሪዮ ኦሊምፒክ …

ቀነኒሳ በቀለ ከብራዚል ኦሎምፒክ ውጪ ሆነ! Read more »

‹እኛና መንፈስ ቅዱስ› ማለት ሊቀር ነውን? .. ዲ/ን ዳንኤል ክብረት…….. ቅዱስ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን እንደራሴ ሹመት በተመለከተ ለመወያት የያዘው አጀንዳ የመንግሥት ተወካይ ባለበት እንዲታይ መወሰኑን ዛሬ ጠዋት ሰማን፡፡ ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አማኝ ይሁን ኢአማኒ፣ …

ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ የመንግሥት ተወካይ እንዲገኝበት መጋበዙ የደረስንበትን የውርደት ደረጃ የሚያሳየን ነው፡፡ Read more »

የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ የሚጥሱና የቤተ ክርስቲያንን ልዕልና የሚያስደፍሩ የፓትርያርኩ እንቅስቃሴዎች መበራከታቸው፤ ሙስናንና የፍትሕ ዕጦትን በማስወገድ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን በየጊዜው ከሚያደርጓቸው ንግግሮች በተፃራሪ ችግሩ እየተባባሰ መምጣቱ፤ ከዚኽም አልፎ ራሳቸው ፓትርያርኩ በአማሳኞቹና ችግሩን እንደ ከለላ(safe heaven) ተጠቅመው ኅቡእ ዓላማቸውን በሚያራምዱ የተሐድሶ ኑፋቄ …

ሰበር ዜና – የእንደራሴ ምደባ አጀንዳ የመንግሥት ታዛቢ ባለበት እንዲታይ ተወሰነ፤ ፓትርያርኩ በተቃውሟቸው እንደቀጠሉ ናቸው Read more »

ከንግግራቸው በተፃራሪ በአማሳኞችና በተሐድሶ መናፍቃን ተጽዕኖ ውስጥ ወድቀዋል የተጽዕኖው አስጊነት ምደባውን አስፈላጊ እንዳደረገው በምልዓተ ጉባኤው ታምኖበታል ፓትርያርኩ፣ “ሌላ አለቃ ልታስቀምጡብኝ ነው ወይ?” በሚለው ተቃውሟቸው ውለዋል በተቃውሞ ከጸኑ፣ ጉባኤው በአብላጫ ድምፅ ወስኖበት ሌላ ሰብሳቢ በመምረጥ ይቀጥላል *         …

በእንደራሴ ምደባ ጉዳይ: ፓትርያርኩ እስከ ነገ አቋማቸውን የሚያሳውቁበት የማሰላሰያ ጊዜ ተሰጣቸው Read more »

የሞቅታና የሆታ ፖለቲካ ያከስራል – ግርማ ካሳ የኢትዮጵያ ፖለቲክ በጣም ፈታኝ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በጣም ከባድና አስቸጋሪ ባህል ነው ያለን። ትላንት የካብነዉን ሰው ዛሬ እንዘረጥጠዋለን። አንድ ሰው የተለየ ሐሳብ ካቀረበ ወይንም ከተቸኝ እንደ ጠላት እንቆጥረዋለን። ስንተች አንወድም። ግፉ ጭክኔው ከጊዜ ወደ …

የሞቅታና የሆታ ፖለቲካ ያከስራል – ግርማ ካሳ Read more »

የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲን ተመልከቱ – የአሜሪካ ኤርፖርቶችን በወረፋ አጨናንቆ እያተራመሳቸው ነው። የአሜሪካ፣ የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲ ኤርፖርቶችን በወረፋ አጨናንቆ እያተራመሳቸው ነው። በትልልቅ ኤርፖርቶች ላይ፣ ፍተሻና የፀጥታ ቁጥጥር የማካሄድ ስልጣን የተሰጠው የአሜሪካ የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲ፤ ከሌሎች የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሁሉ የሚበልጥ ልዩ …

መንግስት ቢዝነስ ውስጥ ሲገባ፣ በወረፋ ይታጀባል (በአሜሪካም?) – ዮሃንስ . ሰ. Read more »

ባለፉት 25 ዓመታት በዲሞክራሲ ግንባታ፣በሰብአዊ መብት አያያዝና በፍትህ ሥርዓት—-የተመዘገቡ ስኬቶችና ውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? ግንቦት 20 ለኢትዮጵያውያን ምን ፈየደላቸው? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መታሰቢያ ካሳዬ፤አንጋፋውን የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ ኢጂራን አነጋግራቸዋለች፡፡ እርስዎ ግንቦት 20ን እንዴት ይገልጹታል ? ግንቦት 20 ትልቅ ቀን …

“ግንቦት 20፤ደርግን ከማስወገድ የዘለለ ፋይዳ አላመጣም” አንጋፋውን የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ Read more »

ግንቦት 20፤ ለኪነ-ጥበቡ አበረከተየሚባለው ነገር ቅድመ ምርመራን ማስቀረቱቢሆንም ቴአትርና ፊልምን ግን ከደርግ ሳንሱርአልተላቀቁም፡፡ ለምሳሌ ሥነ ጽሑፍ፣ ስዕልናሙዚቃ ቅድመ ምርመራ አይካሄድባቸውም፤ቀድመው አይታዩም፤ አይመረመሩም፡፡ ይሄመጽሐፍንም ጋዜጣንም ጭምር ነው፡፡ ፊልምናቴአትር ግን ይገመገማሉ፡፡ በደርግ ጊዜ የነበረውአሰራር በፊልምና ቴአትር ላይ እስካሁን ቀጥሏል፡፡ለምሳሌ ቴአትር ለማሳየት ባህልና …

ቴአትርና ፊልም አሁንም ባርነት ላይ ናቸው፡፡ ክ/ሀገር ቴአትር ማሳየት አይታሰብም፡፡ Read more »

ከ 300 ሺ በላይ ሶማሊያውያን ስደተኞችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ወስናለች ኬንያ በአለማችን በትልቅነቱ ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዘውን የዳዳብ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ለመዝጋት መወሰኗን የአገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ መግለጻቸውን ተከትሎ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውሳኔውን እንደሚቃወመው ማስታወቁን ኦል አፍሪካን ዶት ኮም ዘገበ፡፡ …

ኬንያ የአለማችን ትልቁን የስደተኞች መጠለያ መዝጋቷን ተመድ ተቃወመ Read more »

ባለፉት 25 ዓመታት ከምርጫ ጋር ተያይዞ፣ ከተቃውሞ ሰልፍና ውጤታቸው፣ ከፕሬስ ነፃነትና ከጋዜጠኞች ስደት እና እስራት፣ ከብሄር ጎሳዉ ጥቃት እና ከመሳሰሉት ዲሞክራሲያዊ፣ፍትሃዊና፣ ሰብአዊ ጊዳዮች ጋር በተያያዘ በርካታ አሉታዊ ሪፖርቶች በአለማቀፍ ተቋማት ቀርበዋል፡፡ መንግስት በበኩሉ የሚወጡትን ሪፖርቶች በሙሉ እንደማይቀበላቸው እየተከታተለይፋ ሲያደርግ ከርሟል፡፡ …

ዲሞክራሲ፣ሰብዓዊ መብትና ፍትህ – በ25 ዓመት Read more »

 Addis Admass    በየመን በኢትዮጵያ መንግስት በቁጥጥር ስር የዋሉትና በእስር ላይ የሚገኙት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ልጅ የሆነቺው የ9 አመቷ ታዳጊ ምናበ አንዳርጋቸው፤ አባቴ ከእስር የሚፈታበትን መንገድ አላመቻቸም በሚል የእንግሊዝን መንግስት ልትከስ እንደሆነ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ የታዳጊዋ የህግ ባለሙያዎች የእንግሊዝ መንግስት …

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ልጅ የእንግሊዝን መንግስት ልትከስ ነው Read more »

 Addis Admass ከኢትዮጵያ መንግስት በፊት፣ 31 አገራት ለዶ/ር ቴዎድሮስ ድጋፍ ሰጥተዋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ ከአመት በኋላ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ለመሆን በምርጫ ካሸነፉ፣ በተባበሩት መንግስታት ውስጥ ከፍተኛ የሃላፊነት ቦታ የያዙ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ይሆናሉ፡፡ ለዓለም ጤና ድርጅት …

ዶ/ር ቴዎድሮስ ከቀናቸው፣ የ600ሺ ብር ደሞዝተኛ ይሆናሉ Read more »

Addis Admass – በኢንተርኔት የሚሰራጩ ጽሑፎችን፣ ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለመቆጣጠር፣ መንግስት አዲስ ህግ እያዘጋጀ ነው፡፡ ህጉ የሚዘጋጀው በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሲሆን፤ በኢንተርኔት የሚሰራጩ መረጃዎችንና በኢንተርኔት የሚከናወኑ ስራዎችን በሙሉ የመቆጣጠር ስልጣን እንዳለው ሚኒስቴር መ/ቤቱ ገልጿል፡፡ የኢንተርኔት መረጃዎችን ለመቆጣጠር የህግ …

የኢንተርኔት ጽሑፎችን ለመቆጣጠር ህግ ሊወጣ ነው Read more »

ባለፉት 25 ዓመታት ሀገሪቱ በዲሞክራሲ፣ በሰብአዊ መብትና በፍትህ የሚጠበቅባትን ያህል ወደፊት አልተራመደችም ሲሉ አንጋፋ የህግ ባለሙያዎች የተቹ ሲሆን የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ም/ፕሬዚዳንት በበኩላቸው፤ በአሁኑ መንግስት ከምንግዜውም የተሻለ የዲሞክራሲ፣ የሰብአዊ መብትና የፍትህ ስርአት ተዘርግቷል ብለዋል፡፡ አንጋፋው የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ …

“ሀገሪቱ በዲሞክራሲና በፍትህ ወደፊት አልተራመደችም” ሲሉ አንጋፋ የህግ ባለሙያዎች ተቹ:: Read more »

በወይንሸት ሞላ ወይንሸት ሞላ የ25 ዓመት ወጣት ስትሆን፤ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ ዘመን ተወልዳ አድጋለች፡፡ በሌላ አነጋገር ወይንሸት አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ነች፡፡ ወይንሸት ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ የተወለደ ሲሆን፤ ይሄም ከአገሪቱ …

“በአንድ ስርዓት ሥር ይህን ያህል ጊዜ መቆየት እጅግ ያንገበግባል” በወይንሸት ሞላ Read more »

በዮሴፍ መርጉ ዮሴፍ መርጉ የ25 ዓመት ወጣት ሲሆን፤ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ዘመን ተወልዶ ያደገ ነው፡፡ በሌላ አነጋገር አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ነው፡፡ ዮሴፍ ብቻ ሳይሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ የተወለደ ሲሆን፤ ይሄም ከአገሪቱ …

‹የሥልጣን ባለጌ› ያሳደገው የእኔ ትውልድ – በዮሴፍ መርጉ Read more »

የግንቦት 20 ፍሬዎች – በቤተል ፋንታሁን ቤተል ፋንታሁን የ25 ዓመት ወጣት ስትሆን፣ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ዘመን ተወልዳ ያደገች ነች፡፡ በሌላ አነጋገር አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ናት፡፡ ቤተል ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ …

የግንቦት 20 ፍሬዎች – በቤተል ፋንታሁን Read more »

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎የግንቦት_20_ፍሬዎች‬ ‪#‎25Years_of_Tyranny‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ኢሕአዴግ ስልጣን የተቆጣጠረበት እና የስጋና የመንፈስ መንታ ወንድሙን ገድሎ እሱ የተነሳበትን 25 አመት በማክበር ላይ ይገኛል::ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ …

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ Read more »

በእመቤት ግርማ እመቤት ግርማ የ21 ዓመት ወጣት ስትሆን፤ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ዘመን ተወልዳ ያደገች ነች፡፡ በሌላ አነጋገር አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ነች ማለት ነው፡፡ እመቤት ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ የተወለደ ሲሆን፤ …

የታናሽ ጥያቄ፣ ለኢሕአዴግ ታላቄ – በእመቤት ግርማ Read more »

#‎የግንቦት_20_ፍሬዎች‬ ‪#‎25Years_of_Tyranny‬ ባለፉት 25 አመታት ክብራችንን አተናል::ባለፉት 25 አመታት ተሰደናል::ባለፉት 25 አመታት ተገድለናል::ባለፉት 25 አመታት ታስረናል:: ባለፉት 25 አመታት ተሳቀናል::ባለፉት 25 አመታት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቀውሶችን አስተናግደናል::ባለፉት 25 አመታት ሃገራችን እና ሕዝባችን በአለም የዲፕሎማሲ መድረክ ውርደትን አስተናግደዋል::ባለፉት 25 አመታት ልጆቻችንን ለበረሃና …

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የግንቦት 20 25ኛ አመት የተመለከተ መልእክት ( VIDEO ) Ginbot 20 Read more »