13 Comments on “ስኳር ኮርፖሬሽን የወደቀበት ምክንያት በእንቶኔ ነው በእከሌ ነው ቢባልም፣ አይገባኝም” ሜጀር ጀነራል ክንፉ ዳኘው”

  1. Mr.Named General! Please feel shame. Aren’t you and ABAY TSEHAYE who steal and loot all the countries wealth on the name of “SUGAR CORPORATION?

  2. That is amazing…77billion birr bankrupte..hahahaha.. Where will come the next year budjet?all birr is looted.

  3. in small org.someone is penalised for 10.000 birr coruption !!! but for 70 billion ???? no ! no !!

  4. ህዝብ መግደል አንጂ ማሳደግ ልምዱም ፍላጎትም የላችሁም ፥እኛም (ከወያኔ) ከእባብ የእርግብ እንቁላል አንጠብቅም.

  5. The so called AbayTsehaye and Kenfu are big parasites or vampires sucking the blood of Ethiopian people .Anbasha fit hulla

  6. The bedrock of corruption is the attitude of selfishness. Nations are ruined when politicians think for themselves first before thinking about anyone else!

  7. ግን ያልገባኝ ነገር ፋፍሪካዎች እንደ ኮንደሚኖሞች ጠፉ እንደሚባል እርግጠኛ ነኝ አልተጀመረም አትጠራጠሩ

  8. ሁሉንም ነገር ወደ ኤፈርት በእጅ አዙር እየሰጡት ነዉ፡፡ ለትግሬና ለትግራይ ብቻ እንዲዉል በተለያዩ ሰበቦች ይዘርፉታል፡፡

  9. ያገሬ ልጆች ሆይ ለምንድን ነው ወያኔን blame የምናደርገው ? ? ? እስቲ ወደራሳችን እንመልከት።እነሱ በዘር፥በኃይማኖት፥ በመንደር፥በጎጥ፥በቋንቋ ከፋፍለው እንደከብት ሲነዱን እሽ ብለን እንደ እንሰሳዎቹ ተነዳንላቸው እኮ። ታዲያ እነሱ በእኛ ሃብት ቅማላቸውን ካራገፉ እኛ ነን እኮ በ IQ ያነስነው። እጅ ለእጅ እንዴት እንያያዝ ? ? ? እነዚህ ሰዎች እኮ እስራኤልና አሜሪካ የአረቡን ዓለም እንደሚያተራምሱት ነው እኮ እኛን እያተራመሱን ያሉት።

  10. በመሰረቱ ሲጀመረ ስኳር ፕሮጀክት አልነበረም የነበረው ኪስ ማድረብ ገንዘብ ማሸሽ ፕሮጀክት ብቻ ነበር ለመሆኑ አሁን ስልጣን ላይ ያለው ወያኔ እኮ ሃገራዎ አጀንዳ አልነበረውም ቀድሞ የባንዳ ልጅ ተሰባስቦ እቅዱ ጠባብነትን ማሰራጨት የጠባብነትን ሶፍትዎዩሮችን ተጭኖለት ሃገርን ሕዝብ መግደል ነው ስራ ዋና ግቡ!

    ለማ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*