ወደ ወንዜ ልጆች… . ኡምዱርማን ስጅን ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) . (ክፍል ሁለት) . (አንተነህ ይግዛው) . . “በሰቲት ሁመራ በገዳሪፍ ካርቱም ጅቡቲ ኬንያ ያን ጊዜ ሳዘግም በእግሬ ሳዘግም ብቻዬን …

ኡምዱርማን ስጅን ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) (ክፍል ሁለት) Read more »

የአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ፣ በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ ተጎጂ ለሆኑ ዜጎች 128 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ተጨማሪ የሰብአዊ እርዳታ ለመስጠት መወሰኑን ከትናንት በስቲያ አስታወቀ፡፡ በዩኤስኤአይዲ የዲሞክራሲ፣ የግጭትና የሰብዓዊ ጉዳዮች ቢሮ ረዳት አስተዳዳሪ ቶማስ ኤህ ስታል፣ ተጨማሪ የሰብዓዊ ድጋፍ እርዳታው ምግብ፣ ንጹህ የመጠጥ …

አሜሪካ ለድርቁ ተጎጂዎች የ128 ሚ. ዶላር ተጨማሪ እርዳታ ልትሰጥ ነው Read more »

በደቡብ አፍሪካ ምስራቃዊ ኬፕታውን በሚገኘው ሴንት ፍራንሲስ ቤይ የተባለ አካባቢ በንግድ ስራ ላይ ተሰማርቶ የሚኖር አንድ ኢትዮጵያዊ ባለፈው ሳምንት በዘራፊዎች መገደሉንና ይህን ተከትሎ በአካባቢው የሚገኙ የውጭ አገራት ዜጎች መደብሮች በአገሬው በመዘረፍ ላይ እንደሚገኙ ተዘገበ፡፡ ኢዮብ ማዴሞ የተባለው ኢትዮጵያዊ የ27 አመት …

ኢትዮጵያዊው ወጣት በደቡብ አፍሪካ ዘራፊዎች ተገደለ Read more »

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ ከ400 በላይ አባወራዎች ለአማራ ክልል አመራሮች አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ለአሶሣ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ በሚል ከ6 አመት በፊት ለተወሰደባቸው 163ሺህ ሄክታር መሬት ካሣ እንዲከፈላቸው አሊያም ምትክ ቦታ እንዲሰጣቸው በፍ/ቤት የጠየቁት አባወራዎቹ፤ ከሰሞኑ “በአማራ …

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ አባወራዎች አቤቱታ አቀረቡ፡፡ Read more »

    መነሻውን ከምስራቃዊው የአገሪቴ ክፍል ባደረገውና በቀጣይነት መላውን የአገሪቱን አካባቢዎች ያዳርሳል በተባለው የጎርፍና ሌሎች ቅፅበታዊ የተፈጥሮ አደጋዎች ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ተጋላጭ ናቸው ተባለ። በተከሰተው የተፈጥሮ አደጋ እስካን ከ100 በላይ ዜጎች ህይወታቸው አልፏል፡፡ የአማራ ክልል፣ ደቡብ ክልል፣ ኦሮሚያ፣ አፋርና ትግራይ …

መላውን የአገሪቱን አካባቢዎች ያዳርሳል በተባለው የጎርፍና ሌሎች ቅፅበታዊ የተፈጥሮ አደጋዎች ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ተጋላጭ ናቸው ተባለ። Read more »

2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ እዳ፤ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የአገር ውስጥ እዳ / Corruption in Ethiopian Sugar Factory የስኳር ኮርፖሬሽን ሃላፊዎች፤ የብረታ ብረት ኮርፖሬሽን ተጠያቂ አድርገዋል – ክፍያ ወስዶ የፋብሪካ ግንባታዎችን በእንጥልጥል አስቀርቷል በማለት፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት ደግሞ፤ የስኳር ኮርፖሬሽንን …

2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ እዳ፤ ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ የአገር ውስጥ እዳ የስኳር ፕሮጀክቶች እንዳልተሳኩና አገሪቱን ለእዳ እንደዳረጉ በይፋ ተነገረ Read more »

ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ ነገረ ኢትዮጵያ የተሰኘዉ የሠማያዊ ፓርቲ ጋዜጣ አዘጋጅ ጌታቸዉ ሽፈራዉ ክስ ሳይመሰረትበት ከአራት ወራት በላይ መታሠሩን ጠበቃዉ አስታወቁ።ጠበቃ አመሐ መኮንንን ዛሬ እንዳስታወቁት የሐገሪቱ የፀረ-ሽብር አዋጅ በሚያዘዉ መሠረት ፖሊስ በደንበኛቸዉ ላይ በአራት ወራት ዉስጥ ክስ መመሥረት አለያም እስረኛዉን መልቀቅ …

ጌታቸዉ ሽፈራዉ – ያለፍርድ የታሠረዉ ጋዜጠኛ Read more »

የእድሩ አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በተከበረበትበት ወቅት የደርጉ ምክትል ሊቀመንበር ሌፍቴናንት ኮሎኔል ፍሰሃ ደስታ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ተገኝተዋል። የቀድሞ መንግስት ባለሥልጣናትን ያካተተ የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ የደርግ አባላትና መስራች የነበሩትንና በኋላም የስርዓት ለውጥ ሲፈጠር …

የቀድሞ መንግስት ባለሥልጣናትን ያካተተ የመረዳጃ እድር አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ Read more »

“ሽብርተኛ” ከተባሉ 85% ነጻ መባል የጸረ–ሽብር ሕጉ ችግር እንዳለበት አመላካች ነው – ግርማ ካሳ በዘላለም ወርቅ አገኘው መዝገብ ሃብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታ፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ አብርሃም ሰለሞን፣ ዮናታን ወልዴ፣ ባህሩ ደጉ፣ ዘላለም ወርቃገኘሁ፣ ሰለሞን ግርማና ተስፋዬ ተፈሪ ሐምሌ 2006 …

“ሽብርተኛ” ከተባሉ 85% ነጻ መባል የጸረ–ሽብር ሕጉ ችግር እንዳለበት አመላካች ነው – ግርማ ካሳ Read more »

ወታደራዊ መኮንኖች ራሳቸውን በተሳሰረ ኔትወርክ በተለያየ የማፊያ ቡድን ማደራጀታቸው ለኢትዮጵያ ከባድ ስጋት ተደቅኖባታል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎TPLFArmy‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገራችን አደጋ ላይ ናት – ለማዳን እንረባረብ!!! በአገር አንድነት ሽፋን ደም መጣጮቹ የደርግ መኮንኖች በሃገር እና ሕዝብ ላይ የሰሩት …

ወታደራዊ መኮንኖች ራሳቸውን በተሳሰረ ኔትወርክ በተለያየ የማፊያ ቡድን ማደራጀታቸው ለኢትዮጵያ ከባድ ስጋት ተደቅኖባታል:: ‪ Read more »

የኢራኑ PressTV በትላንትናው እለት አይሲስ 16 ኢትዮጵያውያንን ሊቢያ ውስጥ ገደለ ብሎ የፃፈው ዜና ስህተት መሆኑን ሌሎች የዜና ምንጮች ገልጸዋል። 1685

ኦዴፎች ምን ነካቸው ? ግርማ ካሳ አንዳንድ በተለይም በዉጭ ያሉ የኦሮሞ ብሄረተኞች ፣ የአክራሪዉን እና የብዙ ወገኖች ደም በእጁ ያለበትን የኦነግን ባንዲራ እያዉለበለቡ፣ የጭቁን ኦሮሞ ወገኖቻችንን ተቃዉሞ እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም እና እንቅስቃሴው፣ ሃይጃክ በማድረግ፣ የኦሮሚያ ሪፑብሊክን ለመመስረት ያላቸዉን ሕልም …

በነ አቶ ዮሐነስ (ሌንጮ) ለታ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባርች ምን ነካቸው ? ግርማ ካሳ Read more »

[የክቡር ሚኒስትሩ ልጅ ስልክ ደወለላቸው] ሄሎ ዳዲ፡፡ አቤት ጐረምሳው፡፡ በሚቀጥለው ሳምንት ከከተማ እወጣለሁ፡፡ የት ልትሄድ ነው ደግሞ? ወደ ላንጋኖ እሄዳለሁ፡፡ እና ምን ፈልገህ ነው? ቪ8 እንድትሰጠኝ ነው፡፡ እኔስ ምን እይዛለሁ? ቤት አዲስ ሜርሴዲስ አለ አይደል እንዴ? ልጄ እሱን አንተ ይዘኸው …

የክቡር ሚኒስትሩ ልጅ የተከራየው የቪ8 መኪና የኪራይ ቢል የ15 ሺሕ ብር የላውንደሪ ሒሳብና የፋይናንስ ኃላፊው Read more »

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ሦስት ሠራተኞች የተሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በማለት፣ 18,880,000 ብር ወጪ አድርገው ለሌሎች በማስተላለፍ የጥቅሙ ተካፋይ ሆነዋል ተብለው ተጠርጥረው ሚያዝያ 28 ቀን 2008 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የተጠቀሰውን ገንዘብ ወጪ እንዲሆን ያደረጉት የባንኩ ደንበኛ ከሆነው …

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ሠራተኞች 18.8 ሚሊዮን ብር ማጭበርበር ተጠርጥረው ታሰሩ Read more »

የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው በገቡ የደቡብ ሱዳን ሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች የታገቱ 125 ሕፃናትን የማስለቀቅ ሒደት ከወታደራዊ ኃይል ይልቅ በድርድር ማስለቀቅ ተመራጭ መሆኑን፣ የመከላከያ ሠራዊት የምዕራብ ዕዝ ማዘዣ አስታወቀ፡፡ ታጣቂዎቹም አግተው ከወሰዷቸው ሕፃናት መካከል 19 ያህሉ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የመከላከያ ሠራዊትና የጋምቤላ …

ምዕራብ ዕዝ የታገቱ ሕፃናትን ለማስለቀቅ ኃይል ተመራጭ አይደለም አለ Read more »

በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በመጣል ላይ በሚገኘው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተፈጠረው ጎርፍ የሰው ሕይወት ከመቅጠፍ በተጨማሪ፣ በማሳ ላይ የሚገኙ ሰብሎችና የመንገድ አውታሮች ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ እየገለጸ ነው፡፡ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በቀናት ልዩነት ለሰዓታት ሳያቋርጥ የጣለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ …

በተለያዩ አካባቢዎች ጎርፍ በሰው በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው::400 ሺሕ ሰዎች ለጉዳት ይጋለጣሉ ተብሏል Read more »

‹‹ለስኳር ኮርፖሬሽን መውደቅ ሜቴክ ትልቅ ድርሻ አለው›   ‹‹የስኳር ኮርፖሬሽን የቀድሞ አመራሮች መጠየቅ አለባቸው›› የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች በ2003 ዓ.ም. በተካሄደው የመጀመርያ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትልቅ ትኩረት ከተሰጣቸው ሜጋ ፕሮጀክቶች መካከል የስኳር ልማት አንደኛው ነው፡፡ አገሪቱ ለስኳር ልማት ያላትን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም …

77 ቢሊዮን ብር የሚያንቀሳቅሰው ስኳር ኮርፖሬሽን የገጠመው ፈተና Read more »

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዘላለም ወርቃአገኘሁ ላይ አምስት አመት ከአራት ወር የእስር ቅጣት በየነ። ዘላለም እና ጓደኞቹ ከሀገር ውጪ የሚሰጥ የኢንተርኔት ደህንነት ስልጠና ለመውሰድ ማመልከታቸውን ተከትሎ “ለሽብር ተግባር ተሰናድተዋል” ተብለው ከሁለት አመት በፊት ለእስር ተዳርገዋል። ወጣቶቹ የተከሰሱበት ስልጠና ፈፅሞ ያልተካሄደ …

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዘላለም ወርቃአገኘሁ ላይ አምስት አመት ከአራት ወር የእስር ቅጣት በየነ። Read more »

· እንደ “ቃና” ቀውጢ የሚፈጥር ተቃዋሚ ፓርቲ ያስፈልገናል! · “በአገሬ ፊልም እኮራለሁ!” የሚል ንቅናቄ መፋፋም አለበት … · ኢህአዴግ፤ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ከዛምቢያ ቢያስመጣስ!? የሰሞኑን “ድንቅና ብርቅዬ ዜና” ሰምታችሁልኛል? (ቀላል ብርቅዬ ነው!) የዜናው ምንጭ ደሞ ሩቅ እንዳይመስላችሁ … እዚሁ አህጉራችን ውስጥ …

እንደ “ቃና” ቀውጢ የሚፈጥር ተቃዋሚ ፓርቲ ያስፈልገናል! “– ውስጤ ነው!” —- የምለው ፓርቲ አጣሁ! (ኤልያስ ) Read more »

የኬንያ መንግሥት በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኙ የስደተኞች መጠለያ ሠፈሮችን ለመዝጋት መወሰኑን አስታወቀ ከሃገሪቱ የሃገር ግዛት ሚኒስቴር ከትናንት በስተያ፤ ዓርብ የወጣ መግለጫ እንዳመለክተው የኬንያ መንግሥት ለሃገሪቱ ፀጥታና መረጋጋት ሲል ይህንን እርምጃ ለመውሰድ መገደዱን አስታውቋዋል። መግለጫው የኬንያ የስደተኞች ቢሮ መዘጋቱን ያስታወቀ ሲሆን አንድ …

ኬንያ ለሃገሪቱ ፀጥታና መረጋጋት የስደተኞች መጠለያ ሠፈሮችን ለመዝጋት መወሰኑን አስታወቀ። Read more »

ውይይት ከሻለቃ ዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ ጋር ሻለቃ ዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ Major Dawit WeldeGiorgis Interview በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ድርቅ መከሰቱ፣ በዚህም ሚክንያት አያሌ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ለራብ መጋለጣቸው፣ ሕይወታቸውን ያጡም እንዳሉ፣ ድርቁም አስጊና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ የዓደባባይ ምስጢር ነው። ዋሽንግተን ዲሲ …

ውይይት ከሻለቃ ዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ ጋር Read more »

የሀገራችን የአፈፃፀም ችግር የጥንት የጠዋት ነው፡፡ ህግጋት ይደነገጋሉ፡፡ መመሪያዎች ይወጣሉ፡፡ ማዘዝ ቁልቁለት ነውና ትዕዛዛት ይፈስሳሉ፡፡ ግን በተግባር ሥራ ላይ ውለው አይገኙም፡፡ በየእርከኑ ያሉ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት፤ ወይ ነገሩን ከጉዳይ አይጥፉትም፤ ወይ በግላቸው እንዳይፈፀም ይሻሉ፤ አሊያም ሥፍር ቁጥር የሌላቸው ምክንያቶች እየደረደሩ …

ገንዘብህን የበላ፣ መሬትህን የበላ፣ ንብረትህን የበላ፤ አንተን ከመብላት ወደ ኋላ አይልም – “መብላት የለመደ ሲያይህ ያዛጋል” Read more »

• ከተጠያቂነት የመሸሽያ አዲሱ ስትራቴጂ “ፈርሙልኝ” ሆኗል • ‹‹ብዝሃነት››ን በተመለከተ አገራዊ መግባባት ላይ አልተደረሰም እንኳን ለዓለም አቀፉ የፕሬስ ቀን አደረሳችሁ! ይባል አይባል ግን እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ለነገሩ እንኳን ለማርች 8 የሴቶች ቀን አደረሳችሁ እንደማለት እኮ ነው፡፡ ወይም ደግሞ እንኳን ለዓለም የውሃ …

በዓለም የፕሬስ ቀን መሪ ቃል የቀመረች ብቸኛዋ አገር – ጦቢያ!! ( ኤልያስ ) Read more »

የቡድን መሠረቱ ግለሰብ ነው። ቡድኖችና ማህበረሰቦች የሚኖሩት የግለሰቦችን ቀዳሚ ህልውና ተመርኩዘው እንደሆነ ይታወቃል። ከዚህም የተነሳ ይመስላል የሊብራሉ ዴሞክራሲ ትልቁን ትኩረት የሚሰጠው ለግለሰብ ሰብዓዊ መብቶች ከበሬታና አጠባበቅ እንደሆነ አብዝቶ ያቀነቅናል። ለቡድኖች መብት ጥበቃ ያን ያህል የሚነፍገው ትሩፋት ባይኖርም የግለሰቦች መብትና ነፃነት …

የማንነት ጥያቄ ድንበር የለውም — ከመ.መ.አ Read more »

አለማቀፉ የፕሬስ ቀን ባለፈው ማክሰኞ በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት አዘጋጅነት፤ “የሚዲያ ብዝሃነትን  ያከበረች ሀገር-ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን ምሁራንና ጋዜጠኞች የሚዲያ ብዝሃነት አልተከበረም ሲሉ ተቃውሞአቸውን ገልፀዋል፡፡ መሪ ቃሉ መሬት ያለውን ተጨባጭ እውነታ የሚገልጽ አይደለም ብለዋል – አስተያየት ሰጪዎቹ፡፡ የኢትዮጵያ …

የሚዲያ ብዝሃነት ተከብሯል የሚለው እያነጋገረ ነው Read more »

በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 2፣ ልዩ ቦታው ጭላሎ ሆቴል ገባ ብሎ እድሜው  55 ዓመት ገደማ ይሆናል የተባለ ጎልማሳ ራሱን አቃጥሎ ገደለ፡፡ ይሄይስ ደምሴ የተባለው ይኸው ጐልማሳ፣ ሐሙስ ጠዋት 12 ሰዓት አካባቢ በመኖሪያ ቤቱ በረንዳ ላይ ሰውነቱ ላይ ነዳጅ …

በአዲስ ከተማ አንድ ጎልማሳ ራሱን አቃጥሎ ገደለ Read more »

የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን የመንቀፍ ሞራሉ ያለው ፖለቲከኛ ማነው? ማንም እየተነሳ በጥላቻ የሰማያዊ ፖርቲ አባላትን ስለነቀፈ እውነታው ሊቀየር አይችልም እነዚህ ወጣቶች የኢትዮጵያ ሕዝብን ከዃላ እየነዱ ሳይሆን ከፊት ቀድመው እየታገሉ መጠላለፍ እና ምቀኝነት በነገሰበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ህዝቡን ነፃ ለማውጣት ብዙ መስዋዕትነት …

የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን የመንቀፍ ሞራሉ ያለው ፖለቲከኛ ማነው? ኤርሚያስ ቶኩማ‬ Read more »

ወደ ወንዜ ልጆች… . ኡምዱርማን ስጅን ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) . (ክፍል አንድ) . (አንተነህ ይግዛው) . . ደነገጥሁ!… ኑር ሁሴን በቫይበር የላከልኝን የመጨረሻውን መልዕክት እንዳነበብኩ፣ በድንጋጤ ክው አልሁ!… ያነበብኩትን …

ኡምዱርማን ስጅን ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) Read more »

ነባር የኢሕአዴግ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት ተቆጠሩ ምሁራንና ፖለቲከኞችም ተካተዋል በታምሩ ጽጌ ግንቦት ሰባትን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ ሲሄዱ ማይካድራ በተባለ ቦታ ላይ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የተለገጸውና በሽብር ድርጊት ወንጀል የተከሰሱ አራት ተጠርጣሪዎች፣ አቶ በረከት ስምኦን፣ አቶ ዓባይ ፀሐዬ፣ አቶ …

ነባር የኢሕአዴግ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት ተቆጠሩ Read more »

የአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) :- በባለሞያዎች ኮድ “ዘራፊዉና ወንጀለኛዉ ተቋም” የሚል ልዩ ስም እንዳለዉ ያዉቃሉ ? (በሸንቁጥ አየለ) -አብቁተ (የአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም) በአለም ላይ የሌለ ዘራፊ እና ወንጀለኛ ድርጅት ነዉ ::ይሄን የኮድ ስም ያወጡለት ባለሞያዎች ናቸዉ …

የአማራ ብድር እና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) :- በባለሞያዎች ኮድ “ዘራፊዉና ወንጀለኛዉ ተቋም” የሚል ልዩ ስም እንዳለዉ ያዉቃሉ ? (በሸንቁጥ አየለ) Read more »

“የሰሜን ሱዳን ወታደሮች በተራቸው ኢትዮጵያን ጥሰው ገብተው እያፈኑ መውሰድ ጀምረዋል” ቪኦኤ ++++++++++++++++ ከጥቂት ወራት በፊት : የ ኤርትራ ወታደሮች ወርቅ ለማውጣት ይቆፍሩ የነበሩ በርካታ ወጣቶችን ታፍነው መወሰዳቸውን የኢትዮጵያ መንግስት ገልጾ ነበር:: ከጥቂት ሳምንታት በፊት ደግሞ ዩኒፎርም የለበሱ የደቡብ ሱዳን ወታደሮች …

“የሰሜን ሱዳን ወታደሮች በተራቸው ኢትዮጵያን ጥሰው ገብተው እያፈኑ መውሰድ ጀምረዋል” ቪኦኤ Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ፍትህ ካለ ሰላም አለ::ፍትህ ካለ እድገት አለ:;ፍትህ ካለ እስር ቤቶች በንጹሃን አይሞሉም:: ፍትህ ካለ ነጻነት እና መብት አለ:; ፍትህ ካለ የሚሸማቀቅ አይኖርም:: ፍትህ ከተረጋገጠ ሕጎች ሁሉ በበላይነት የሕዝብ ይሆናሉ::ይህ ሁሉ የሚረጋገጠው በኛ ለኛ ከኛ ነው:: …

ጠንካራ የፍትህ አካላትን ለመገንባት እና መልካም አስተዳደርን ለማረጋገጥ የወያኔን አገዛዝ መደምሰስ ግዴታ ነው:: ‪ Read more »

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሐሙስ ሚያዝያ ፳፯ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፲፬ «የእሣት ልጅ አመድ» የሆነው የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ታሪካዊ ማንነቱን ያስከብር! ከዛሬ ሰማኒያ ዓመታት በፊት የነበሩት ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ ከትግራይ እና ከኤርትራ ምድር በበቀሉ ባንዶች አጋዥነት …

«የእሣት ልጅ አመድ» የሆነው የዘመኑ ኢትዮጵያዊ ታሪካዊ ማንነቱን ያስከብር! Read more »

ይሄ ከማላቆመው መልክቶቼ ውስጥ አንዱ ነው ! ( ሄኖክ የሺጥላ ) የሃገራችን ፖለቲካ ፥ ትችት እና ዘለፋ እንደ ርችት እያብረቀረቀ የሚዘንብበት የነገር ሸራተን ነው ። ትናንት ወዳጅህ የነበረ ፥ ዛሬ እንደ አማዞን እባብ ቆዳውን ሸልቅቆ ሙልጭ አድርጎ ሊሰድብህ ይችላል ፥ …

ይሄ ከማላቆመው መልክቶቼ ውስጥ አንዱ ነው ! ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

የጋራ ሀገር አለን ብሎ የሚያምን ሰው ፥ ለ ዲሞክራሲ ግንባታ እታገላለሁ ብሎ የሚያስብ አካል እና የዛ አካል ውላጅ ፥ ሃሳብን በነፃነት ስለመግለፅ በሚደሰኩርና የዜጎች መብት ይከበር ዘንድ ( እንዲከበር ) ነው የምታገለው የሚል ኣካል ፥ ትንንሽ ( ደቃቃ) ሃሳቦች ያስፈሩታል …

መናገር የሚጎዳውን ትግል ፥ ዝምታ አያድነውም ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት አፈናው ተባብሷል- የጥናት ባለሞያዎች ‪#‎PressFreedom‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎WPFD‬ ‪#‎WPFD2016‬ ዛሬ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ቀን ነው። ይህን ቀን ምክንያት በማድረግ “በኢትዮጵያ ያለው የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት ምን ይመስላል?” ስትል ጽዮን ግርማ የሂዩማን ራይትስ ዎች የጥናት ባለሞያ ፍሊክስ ሆርንና የደህንነት …

በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት አፈናው ተባብሷል- የጥናት ባለሞያዎች Read more »

ከሊማሊሞ እስከ ሽሬ  Muluken Tesfaw ፮ ሁለት ብርድ ልብስ ለብሼ ባድርም የደባርቅ ብርድ የሚቻል አልነበረም፡፡ በጠዋት ተነስቼ ወደ አውቶቡስ መናኻሪያ ሔድኩ፡፡ መናኻሪያ አካባቢ የማየው ሁሉ ወፍራም ጋቢ ወይም ፎጣ የለበሰ ነው፡፡ ጋቢ አልነበረኝም፤ ቢሆንም ወፍራም ጃኬት ለብሻለሁ፡፡ አውቶቡስ ተራ ስሔድ …

ከሊማሊሞ እስከ ሽሬ – Muluken Tesfaw Read more »

BefeQadu Z. Hailu – ቋንቋችንን እንታዘበው (፩)፦ Independence, Freedom, Liberty (ነጻነት የቱ ነው? የቱስ አይደለም?) “ነጻነት ውስብስብ ነው” ብዬ ልጀምር። ‘ነጻነት’ የሚለውን የአማርኛ ቃል በተለምዶ ከላይ የዘረዘርኳቸውን ሦስቱንም የእንግሊዝኛ ቃላት ለመተርጎም እንጠቀምበታለን። ትርጉሙ ግን ሁሌም አጥጋቢ አይሆንም። ቃላት ባብዛኛው ደረቅ …

ቋንቋችንን እንታዘበው (፩)፦ Independence, Freedom, Liberty (ነጻነት የቱ ነው? የቱስ አይደለም?) Read more »

በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ከ2 ሺ በላይ ወጣቶች በፀረ ሽፍታ ልዩ ሃይል ታድነው ታስረዋል። * ” ወደ ተከለከለ የደን ቦታ ገብታቹሃል ” የሚል ምክንያት ለእስራቸው መነሻ ተደርገዋል። ከ2 በላይ ወጣቶች ታድነው የታሰሩት በቓፍታ ሑመራ ወረዳ የሚገኙ በባህላዊ መንገድ ወርቅ የሚወጣባቸው ቦታዎች …

በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ከ2 ሺ በላይ ወጣቶች ታሰሩ Read more »

በኩራዝ አንድ ስኳር ልማት ሙስናው ቅጥ አጥቷል፣ በጀት ምዝበራው እየከፋ መጥቷል // የፕሮጀክቱ ሠራተኞች– ፋሲካን በግማሽ ደመወዝ፤ በደቡብ ኦሞ ዞን ሳላማጎ ወረዳ እየተገነባ ያለው የስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት ያለ ዝርዝር ጥናትና ዕቅድ እየተከናወነ የመሆኑ ጉዳይ በአካባቢው አርብቶአደር ነባር ነዋሪዎች ላይ ካስከተለው …

በደቡብ ኦሞ ዞን በኩራዝ አንድ ስኳር ልማት ሙስናው ቅጥ አጥቷል፣ በጀት ምዝበራው እየከፋ መጥቷል Read more »

ኢቢሲ/ኢቲቪ ፋሲካን በጂንካ // ፡ ‹‹ላም ባልዋለበት –ቁበት ለቀማ›› Girma Bekele የደቡብ ቴሌቪዥን ሰፊ የአየር ጊዜ ሰጥቶ ‹‹ፋሲካን በቴሌቪዥን›› እያስኮመኮመን በቲቪ ቁንጣን ስንሰቃይ አሳልፈናል፡፡ እኛና ህዝብ በክልላችን ታሪክ አይተን በማናውቀው ፈተና ውስጥ ነን እያልን ነው፡፡ በዓሉም ቢሆን ያለፈው ቅቤ በለመድንበት …

ኢቢሲ/ኢቲቪ ፋሲካን በጂንካ // ፡ ‹‹ላም ባልዋለበት –ቁበት ለቀማ›› Girma Bekele Read more »

መምሰል ክፉ በሽታ ነው! ያልሆኑትን ሆኖ ለመታየት መሞከር ዕውነተኛ ማንነትን ማጣት ከመሆኑም በተጨማሪ የተነቃለታ ትልቅ ኪሣራ ያስከትላል፡፡ ወገን የሚመስሉን ወገኖችም ቢሆኑ “ከጠላትህ ውሰድኀ ወደ ዘመድህ ዞረህ ጉረስ” የሚለውን ተረት አሳምረው ያውቁታል፡፡ ይህን አለማስተዋል የማታ ማታ ዋጋ ያስከፍላል! “መሆንህ እንጂ፣ መምሰልህ፣ …

መምሰል ክፉ በሽታ ነው! ይህን አለማስተዋል የማታ ማታ ዋጋ ያስከፍላል! Read more »

በዘረኝነት ላይ ኢንተርኔት በጋምቤላ የተፈፀመው የጅምላ ግድያና የህፃናት እገታ፤ ዛሬ የተፈጠረ አዲስ አይነት ተግባር አይደለም፡፡ በጐሳ የተቧደኑ ሰዎች፤ በጭፍን እምነትና ክፉ የዘረኝነት ጥላቻን እየዘመሩ፤ በአጐራባች አካባቢዎች ላይ መዝመት፣ መግደልና መዝረፍ፤ አዲስ ፈጠራ አይደለም፡፡ በጋምቤላ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የአገራችን አካባቢዎች፣ በመላ …

“ዘመኑ የጡዘት ነው” – ዮሃንስ ሰ. – በዘረኝነት ላይ ኢንተርኔት Read more »

“ትርፍ ፀጉርና ትርፍ ዳሌ እየገዛችሁ … የምበላው አጣሁ” እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ! እንዴት ሰነበታችሁሳ! ምስኪኗ ሀበሻ አንድዬ ዘንድ ተመልሳ ሄዳለች፡፡ ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ… አንድዬ፡— መጣሽ! አንቺና ምስኪኑ ሀበሻ ነገር ከያዛችሁ አትለቁም ማለት ነው! ምስኪኗ ሀበሻ፡— ምን ላድርግ አንድዬ፣ ምን ላድርግ! …

‘ምስኪኗ ሀበሻ’ እና የኑሮ ነገር… ኤፍሬም እንዳለ Read more »

ሐሰተኛ ስም በመጠቀም የቀበሌ መታወቂያ በማውጣትና ሐሰተኛ ሰነዶችን በማዘጋጀት፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰሜን አዲስ አበባ ዲስትሪክት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ቅርንጫፍ 27,876,705 ብር በማጭበርበር የተጠረጠሩ የባንኩ ሠራተኞችና ግለሰቦች መታሰራቸው ታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ወክላ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተባለ ድርጅት የተመሠረተ በማስመሰል …

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከ27.8 ሚሊዮን ብር በላይ በማጭበርበር የተጠረጠሩ ሠራተኞቹ ታሰሩ Read more »

በየዓመቱ አሳሳቢነቱ እየጨመረ የመጣው የትራፊክ አደጋ በዚህ ዓመት የከፋ መሆኑን፣ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ የሟቾች ቁጥር 2,978 መድረሱን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በንብረትም በ ኩል ያደረሰው ጉዳት እየጨመረ የመጣ መሆኑን፣ በተመሳሳይ ወቅት ግምቱ ከ564 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት እንደደረሰም ተገልጿል፡፡ …

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ በትራፊክ አደጋ 2,978 ሰዎች ሞተዋል::ከ564 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት ወድሟል Read more »

በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ በተለምዶ እንዶዴ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ፣ ሚያዝያ 19 ቀን 2008 ዓ.ም. ከንጋቱ 12፡30 ሰዓት ላይ የተደረመሰው ባለአምስት ፎቅ ሕንፃ ምክንያቱ የጥራት ችግር መሆኑ ተጠቆመ፡፡ ሕንፃው አቶ ዓለማየሁ ታዬ የሚባሉ ግለሰብ ንብረት መሆኑን …

ሰሚት አካባቢ የተደረመሰው ባለአምስት ፎቅ ሕንፃ በጥራት ችግር መሆኑ ተጠቆመ Read more »

ከታገቱ የኢትዮጵያ ህጻናት 32 ተለቀቁ ከታገቱ የኢትዮጵያ ህጻናት 32 ተለቀቁ ከደቡብ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ጋምቤላ ሰርገው በገቡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ከታገቱ 125 ህጻናት መካከል 32 መለቀቃቸውን የደቡብ ሱዳን መንግሥት ባለሥልጣናት አስታወቁ። በደቡብ ሱዳን የቦማ ግዛት ተጠባባቂ አስተዳዳሪ ኦጋቶ ቻን ከሊኳንጎሌ …

ከታገቱ የኢትዮጵያ ህጻናት 32 ተለቀቁ Read more »

በተለያዩ የአዲስ አበባ የገበያ ስፍራዎች ተዟዙረን የበዓል ገበያ ዋጋን ለመቃኘት እንደሞከርነው፤ በአብዛኛው ከዓምና ተመሳሳይ የበዓል ገበያ ዋጋ ጋር ተቀራራቢ ነው፡፡ በአቃቂ ቄራ ገበያ የበሬ ዋጋ ከ5 ሺህ እስከ 22 ሺህ ብር ድረስ ሲሆን ዓምና በተመሳሳይ በዓል የበሬ ዋጋ ከ8 ሺህ …

የዘንድሮ የትንሳኤ በአል ገበያ … Read more »