በቃ በአገራችን ዕድገት የከፋው የኤርትራው መሪ ተመቅኝቶ ነው ውጊያ የጀመረው፡- የክቡር ሚኒስትሩ ወታደራዊ ምስጢር
[የክቡር ሚኒስትሩ ሹፌር በጠዋት ከቤታቸው ሊወስዳቸው መጣ] እንቅልፍ አልተኙም እንዴ ክቡር ሚኒስትር? ምን እንቅልፍ አለ? ለምን አልተኙም? ግጥሚያውን ሳይ ነዋ፡፡ አሸነፍን ተሸነፍን? እኛ እኮ የለንበትም፡፡ ከተፋላሚዎቹ አንደኞቹ እኛ አይደለን እንዴ? ከመቼ ጀምሮ ነው እኛ አውሮፓዊ የሆነው? ስለምን እያወሩ ነው ክቡር …
በቃ በአገራችን ዕድገት የከፋው የኤርትራው መሪ ተመቅኝቶ ነው ውጊያ የጀመረው፡- የክቡር ሚኒስትሩ ወታደራዊ ምስጢር Read more »