ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆነ የስኳር ኮርፖሬሽን ሊቋቋም ነው
– የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽንም ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሆናል
– ብርጋዴል ጀኔራል ክንፈ ዳኘው የኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን እንዲመሩ ተሾሙ
– ብርጋዴል ጀኔራል ክንፈ ዳኘው የኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽንን እንዲመሩ ተሾሙ
(በውድነህ ዘነበ)
የኢትዮጵያ ስኳር ልማት ኤጀንሲ በድጋሚ በኮርፖሬሽን መዋቅር ተደራጅቶ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊሆን ነው፡፡