መንግሥትና ኦብነግ በፈረሙት የሰላም ስምምነት

– ወንጀል የፈጸሙ የኦብነግ ታጣቂዎች ተጠያቂ አይሆኑም
– ሁሉም የኦብነግ እስረኞች እንዲለቀቁ ይደረጋል
– የኦብነግ አመራሮችና አባላት ራሳቸውን የሚችሉበት በጀት ይመደብላቸዋል

(በኃይሌ ሙሉ)