የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለማስገንባት ያቀደው ባለ 42 ፎቅ ሕንፃ በእንጥልጥል ላይ ነው

(በኃያል ዓለማየሁ)

ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሊገነባ የታቀደው ባለ 42 ፎቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ፕሮጀክት በእንጥልጥል ላይ እንደሚገኝ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡