መድረክ በአገራዊ አጀንዳዎች ላይ ኢሕአዴግ ለመደራደር መቅረብ አለበት አለ

(በታምሩ ጽጌ)

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ከምርጫ 2002 በፊት ለድርድር አቅርቧቸው በነበሩ አጀንዳዎችና በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ኢሕአዴግ መደራደር እንደሚኖርበት ከትናንት በስቲያ በሰጠው ጋዜጣው መግለጫ አሳሰበ፡፡