የአያት አክሲዮን ማኅበር ተከሳሾች መከላከያ ምስክሮቻቸውን ማሰማት ጀመሩ
በታምሩ ጽጌ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ 23 የወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው እንዲከላከሉ ብይን የተሰጠባቸው አያት አክሲዮን ማኅበር፣ አቶ አያሌው ተሰማ፣ ዶ/ር መሐሪ መኮንንና አቶ ጌታቸው አጐናፍር ከትናንት በስቲያ ሦስት መከላከያ ምስክሮችን በከፍተኛው ፍርድ ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት አቅርበው ማሰማት …