የሰብል ግብይትና የቁጠባ ፌዴሬሽኖች ሊቋቋሙ ነው Ethiopian Reporter March 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በውድነህ ዘነበ የፌዴራል ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ የተያዘው የበጀት ዓመት ሳይጠናቀቅ ሁለት የኅብረት ሥራ ፌዴሬሽኖችን እንደሚያቋቁም አስታወቀ፡፡