እንዲዘጋ የተወሰነበት ድርጅት ውስጥ ያሉ ሕፃናት በስቃይ ላይ መሆናቸው ተጠቆመ
‹‹ሕፃናቱን የሚረከበኝ አጥቻለሁ፤ የሚቻለኝን ያህል ግን እየተንከባከብኳቸው ነው›› ብሩህ ዘመን ሕፃናት ማሳደጊያ
‹‹ሊያስረክቡን ፈቃደኛ ባለመሆናችው ጉዳዩ በቦርድ ተይዟል›› የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ
‹‹ሊያስረክቡን ፈቃደኛ ባለመሆናችው ጉዳዩ በቦርድ ተይዟል›› የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ
በብርቱካን ፈንታ