ከ1.9 ቢሊዮን ብር በላይ የወጣበት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያና የማካፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታ ተጠናቀቀ

– በለስ የሚያመነጨውን ኃይል ሙሉ ለሙሉ ለመጠቀም ያስችላል

በዳዊት ታዬ

ከበለስ የኃይል ማመንጫ ወደ አዲስ አበባ የተዘረጋውና ከ1.9 ቢሊዮን ብር በላይ የወጣበት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመርና የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታቸው ተጠናቀቀ፡፡