የዋናው ኦዲተር ሠራተኞች በደመወዝ ጭማሪው አልተካተቱም
– የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ ሠራተኞችም በተጠናው ጭማሪ ደስተኞች አይደሉም
በታምሩ ጽጌ
የፌዴራል ዋና ኦዲተር ሠራተኞች መንግሥት ባለፈው ወር ተግባራዊ ያደረገው የደመወዝ ጭማሪም ሆነ፣ መሥርያ ቤታቸው አዲስ የደመወዝ ስኬል አስጠንቻለሁ በሚለው ተጠቃሚ አለመሆናቸው እንዳሳሰባቸው ገለጹ፡፡