አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢንዶውመንት ፈንድ አቋቋመ
በብርቱካን ፈንታ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከለጋሾች በሚሰባሰብ ትርፍ በሚያስገኝ ካፒታል የኢንዶውመንት ፈንድ ማቋቋሙን ባለፈው ዓርብ አጋሮች ይሆኑኛል ብሎ ከጠራቸው ባለሀብቶች ጋር ባደረገው ውይይት ላይ ገለጸ፡፡