አዋሽ ወንዝ ላይ ላነጣጠረው የኢንዱስትሪ ብክለት የመፍትሔ ያለህ እየተባለ ነው

በውድነህ ዘነበ

ከአዲስ አበባ ወደ ናዝሬት ሲጓዙ ሞጆ ከተማ መዳረሻ አካባቢ ከወንዝ የሚነሳ መጥፎ ጠረን ይቀበልዎታል፡፡