የዉሃ ሳምንትና ዉሃ በአዲስ አበባ
የዉሃ አቅርቦትን ለማስፋፋትና የዉሃ ንፅሕናን ለመጠበቅ በየዓመቱ የሚታሰበዉ የዉሃ ሳምንት ዘንድሮም ካለፈዉ ዓርብ ጀምሮ በመላዉ ዓለም እየታሰበ ነዉ።
የዉሃ አቅርቦትን ለማስፋፋትና የዉሃ ንፅሕናን ለመጠበቅ በየዓመቱ የሚታሰበዉ የዉሃ ሳምንት ዘንድሮም ካለፈዉ ዓርብ ጀምሮ በመላዉ ዓለም እየታሰበ ነዉ።
የአዉሮጳ ሕብረት የዉጪ ግንኙነት ሐላፊ ወይዘሮ ካትሪን አሸተን ትናንት የሶማሊያዋን ርዕሠ-ከተማ ሞቃዲሾን ጎብኝተዋል።ወይዘሮ አሸተን በሞቃዲሾ ቆይታቸ
ውጊያ በሚካሄድበት ሶሪያ 30 ያህል ጋዜጠኞች ህይወታቸውን አጥተዋል። በግብፅ የመንግሥት ጋዜጠኞች ዋና አዘጋጂዎች ተለዋውጠዋል። በቱኒሲያ የመገናኛ ብዙኀ…
ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ከዋና ከተማዋ ከደማስቆ አጎራባች የምትገኘው የዳርያ ከተማ ቢያንስ የ320 ሰዎች አስክሬን መገኘቱን የአረቡ አለምና አለም አቀፍ
በተለያዩ አገሮች ባለፈው ሳምንት የኢድ-አል ፈጥር በአል በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ውሏል። የሸዋል- ኢድ ደግሞ እንዲሁ ትናንት ተከብሯል።
የአድዋዉ ወጣት አዲስ አበባን ትምሕርቱንም ጥሎ ዱር ቤቴ ሲል የወላይታዉ ሕፃን የአስር ዓመት ታላቁን ትግል ገድል ቀርቶ አካባቢዉንም በቅጡ አያዉቅም ነበር
የአለም ዜና
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራካ ኦባማ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ትናንት በስልክ አነጋግረዋቸዋል ። ኦባማ በዚሁ ወቅት አቶ ኃይለ ማርያም የኢትዮጵ
የ 77 ሰዎችን ነፍስ ያጠፋው አንድ የቀኝ ጽንፈኛ ፤ ላይ በዛሬው ዕለት የ21 አመት እሥራት ፈረደ ። ፍርድ ቤቱ በዚሁ ውሳኔው ብሪይቪክ ዐዕምሮው የተነካ ነው ሲል
ከኢትዮጵያ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፣የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞካራሲያዊ አንድነት ግንባር፣ የጠ/ሚንስትር መለስ ዜናዊን ዜና ዕረፍት አስመልክቶ የኀዘ
አዲሱ የትምህርት ዘመን በቅርቡ ይጀምራል። በተደጋጋሚ እንደተነሳው በትምህርት ጥራቱ እና በቁሳቁስ አቅርቦቱ ላይ ጉድለት እንዳለ ይነገራል። በተለይ ከከ
የዕለቱ ዜና
የጀርመን ምርት መለያ «ሜድ ኢን ጀርመኒይ» ገሃድ ከሆነ እነሆ ነገ 125 ዓመት ይሆነዋል። ወደ አገር የሚገቡ የውጭ ምርቶችን ፉክክር ለመቋቋምና የራሷን አምራ
በአሜሪካን የተለያዩ ግዛቶች የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን ፣ ከዚህ አለም በሞት ለተለዩት ለብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የኢት…
ከአቡነ ጳውሎስ ግብዐተ መሬት በፊት በተካሄደው ፀሎተ ፍታት ላይ ከግሪክና ከግብፅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያን የመጡ የሃይማኖት አባቶች ተካፍለዋል ።
ፊልም የአንድን ማህበረሰብ ባህል ለማንፀባረቅ ለማዳበር እና በአወንታዊም ይሁን አሉታዊ ጎኑ ለመለወጥ የሚረዳ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ነው።
ላለፉት 21 አመታት ኢትዮጵያን የመሩት የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት በአገሪቱም ሆነ በአካባቢው አገራት ላይ ከፍተኛ አንድምታ እንደሚኖረው ክራይስ ግ…
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈተ -ህይወት ዛሬ ይፋ ከተነገረ ወዲህ ፤ ከዓለም ዙሪያ የተለያዩ መሪዎች፤ ስለ ጠቅላይ ሚንስትሩ ስብእናና ተግ
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ብራስልስ ቤልጂግ በሚገኝ ሆስፒታል ዉስጥ ሲታከሙ መቆየታቸዉ ሲነገር ነዉ የሰነበተዉ። ሆኖም እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ሆስፒታሉ…
ኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ዛሬ በይፋ ከተገለፀ በኋላ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከዛሬ ጀምሮ ብሄራዊ ሃዘን ማወጁ ተገልጿል። ይህ
የእለቱ ዜና
አቶ መለስ ለ 1 አመት ያህል ጤናቸው ታውኮ መቆየቱንና ባለፉት 10 ሳምንታትም በውጭ ሃገር የህክምና ክትትል ሲደረግላቸው መቆየቱን አቶ በረከት ተናግረዋል ።
ሊቢያ ውስጥ፣ እ ጎ አ በ 2012 ፣ ፌዛን በተባለው ደቡብ ምዕራባዊ ክፍለ ሀገርና በኋላም በኢትዮጵያ፣ የካቲት 12 ቀን 1929 አዲስ አበባ ውስጥ ፣ 30 ሺ ያህል ህዝብ በ
«የሽግግር» እንደተባለ ስምንት ዓመት ሊደፍን ወራት የቀሩት መንግሥት ባለሥልጣናት ግን በአፍሪቃ ጦር እየተጠበቁ በአብዛኛዉ ከምዕራባዉያን፥ በጥቂቱ ከአ
የዓለም ዜና
ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ፣ ፕላቲነም ማዕድን በሚወጣበት ሥፍራ ፤ የደመወዝ ጭማሪ በጠየቁ ሠራተኞች ላይ ፖሊስ ትናንት ከቀትር በኋላ፣ በከፈተው ሩምታ ተኩስ 18 ያ
ባለፉት ዓመታት በሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድና ምን ያህል እንደተስፋፋ እና ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ተግባር የተሰማሩት አብዛኞቹ
የሶሪያ ጦር ሠራዊትና አማጽያን በዛሬው ዕለት፤ በመዲናይቱ በደማስቆ፣ወታደራዊው አኤሮፕላን ማረፊያ ጣቢያ አካባቢ መጋጨታቸው ተነገረ። ደቡባዊውን የመዲ…
ባለፉት ዓመታት በሶማሊያ የባህር ላይ ውንብድና ምን ያህል እንደተስፋፋ እና ገንዘብ ማግኛ እንደሆነ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ተግባር የተሰማሩት አብዛኞቹ
በልጃቸው በጀነራል አህመድ አሊ አብደላ ሳልህ የተመራው ና በከባድ መሣሪዎች የታገዘው ይኽው ጥቃት የተፈፀመው አዲሱ የየመን ፕሬዚደንት አብዱራባህ ማንሱር…
ድርጅቱ ባወጣዉ መግለጫዉ የኢትዮ̎ጵያ መንግሥት ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያሰራቸዉን የሙስሊም መሪዎች አንድም ባስቸኳይ ለፍርድ እንዲያቀርብ፥ አለያም እን
ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የሙስሊሙ ማህረሰብ ተጠሪዎች በአስቸኳይ እንዲፈቱ ተጠየቀ። መቀመጫውን አሜሪካን ያደረገው የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂዩ
የዓለምን የአየር ንብረት ይዞታ፣ አፍሪቃ ባልሰራው የአየር ብክለት ሰለባ ስለመሆኑና ስለ ካሳ ክፍያ ፤ በቀጣዩ ዓለም አቀፍ ጉባዔ ፣ በሚቀርበው የመወያያ ሰ…
በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን …
ሴቶች ለዓለም ያበረከቷቸው የፈጠራ ውጤቶች፣
በተለያዩ የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ዘርፎች፤ ጠበብት ከመመራመርና ፤ ለህዝብ ጠቀሜታ ያለው ውጤትም ሲገኝ ፤ ከ
በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን …
ባለፈው ዓመት፣ እስራኤልን ፍልስጤምንና ግብጽን በሚያዋስነው የሲና ድንበር ከተማ በባንክና በፖሊስ ጣቢያዎች ባካሄዱት ጥቃት ሰባት ሰወችን ገደሉ የተባሉ …
ዜድቲኢ ( ኤችኬ ) ሊሚትድ ኢትዮጵያ ከተባለዉ የቻይና ኩባንያ በተለይ በፅዳት እና በምግብ አብሳይነት የተሰማሩ 59 የሚሆኑ ሠራተኞች ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ከ
የዕለቱ ዜና
ጀርመንን ለ 2 ከፍሎ የቆየው የበርሊን ግንብ መገንባት የጀመረበት እለት ትናንት 51 አመት ሞልቶታል ። እለቱ ትናንት ሲታሰብ ፣ግንቡ እስከፈረሰበት እስከዛሬ …
በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በፖሊሶች እንደሚሳደዱ እና እንደሚዘረፉ ዛሬ ለዶቼቨለ አማርኛው ክፍል ገለፁ። የደቡብ አፍሪቃ ፖሊሶች በ
የለንደን ኦሎምፒክ መስተንግዶ በሠላም ተጀምሮ በሠላም ባሳለፍነው እሁድ እኩለ-ሌሊት ላይ በደማቅ አከባበር የዝግጅቱ ፍፃሜ ተከናውኗል። በዝግጅቱ የመዝጊ
ሰዉነታችን ዉስጥ የሚገኙ ሴሎች የሚያመነጩዋቸዉ የተለያየ አገልግሎት የሚሰጡ ሆሮሞኖች ወይም ተፈጥሯዊ ንጥረ-ነገሮች አሉ። እነዚህ ተፈጥሯዊ ንጥረ-ነገሮ
የኢትዮጵያውያን አንድነት ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ኢአዲድ እና የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት መኢአድ በደቡብ ግዛት ውስጥ በአማራ ብሔረሰብ ተወላጆች ላይ የመፈ…
መቀመጫውን ሳኡዲ አረቢያ ያደረገው እስላማዊ ትብብር ድርጅት የተሰኘው ግዙፍ ተቋም ሶሪያን ከአባልነቷ ለማገድ የሚያስችል ውሳኔ ማርቀቁ ተገለፀ።
ያሲር አራፋት የፍልስጤማዉያንን የነፃነት ትግል ከሽምቅ ዉጊያ ጀምረዉ ዓለም ዓቀፍ እዉቅና አስገኝተዉለታል። የዓለም የሰላም ኖቤል ተሸላሚም ሆነዋል፤ ድ
ከአርባ ዓመታት በላይ በአንድ ግለሰብ አምባገነናዊ አገዛዝ ስር የቆዩት ሊቢያውያን በዲሞክራሲያዊ ስርዓት ሽግግር ላይ ይገኛሉ። በነፃ ሂደትም የምክር ቤቱ…