ጋና የሟች ፕሬዚዳንቷ ጆን አታ ሚልስን የቀብር ስነ ሥርዓት አርብ ነሐሴ 4 ቀን 2004 ዓ ም በክብር ፈፀመች። በቀብር ስርዓቱ ላይ የ16 ሐገራት ርዕሳነ-ብሔር እና የ…

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የጤንነት ይዞታና ያሉበት ሁኔታ አነጋጋሪ የሆነዉ በኢትዮጵያዉያን ዘንድ ብቻ አይደለም። ጉዳዩ በሀገር ዉስጥና በ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድሪም ላይነር የተባለውን አዲሱን ዘመናዊ አውሮላን በሚቀጥለው ስምንት እንደሚረከብ አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የጤንነት ይዞታና ያሉበት ሁኔታ አነጋጋሪ የሆነዉ በኢትዮጵያዉያን ዘንድ ብቻ አይደለም። ጉዳዩ በሀገር ዉስጥና በ…

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፡ መኢአድ እና የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ የኢትዮጵያ መንግሥት በግል ጋዜጦች ላይ እየወሰደ ያለውን ርምጃ አወገዙ…

ደቡብ ሱዳንን ከሱዳን ጋ በሚያዋስነው ድንበር አካባቢ የሚኖሩት የሱዳን ዜጎች የሆኑት የኑባ ብሔረሰብ አባላት ተቀናቃኞቹ ሁለቱ ጎረቤት ሀገራት ስምምነት

ዩናይትድ ስቴትስ አፍሪቃ ሀገሮች ዉስጥ የህክምናዉን ዘርፍ ለማሻሻል የምታደርገዉ ድጋፍ ጥራት ላይ ያተኮረ እንደሆነ ተገለጸ። ይህን አስመልክቶም በአዲስ …

የሶርያ ጠቅላይ ሚንስትር ሪዣድ ሂጃብ የፕሬዚደንት በሻር አል አሳድ መንግሥት በራሱ ሕዝብ ላይ ያካሂደዋል ያሉትን የጀምላ ጭፍጨፋ በመቃወም በትናንቱ ዕለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት የተሰኘው ድርጅት፤ በትናንትናው ዕለት፤ ዋሽንግተን ዲ ሲ ውስጥ ህዝባዊ ስብሰባ አካሂዷል። በዚሁ ስብሰባ ላይ የተገኙ

ባለፈው ዓርብ የተሰየመው የኢትዮጵያ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በአሸባሪነት ወንጀል ተከሳ የ14 ዓመት እስራት ፅኑ እሥራት የተፈረደባትን የጋዜጠኛ ርዕዮት ዓ…

አርሶ አደሮቹ አለአግባብ ከመሪታቸው መፈናቀላቸውንና ንብረታቸውንም መቀማታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ስለ አቤቱታው የተጠየቀው ገለልተኛው የሰብአዊ …

በ 19ኛው ክፍለ ዘመን ፍጻሜ ፣ እ ጎ አ ሚያዝያ 6, 1896 ዓ ም ፤ የአዲሱ ዘመን የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር ፤ ጥንት በተጀመረባት ሀገር ግሪክ መዲና ፤ አቲና እንደ…

በኢትዮጵያ መንግሥትና IOM በሚል ምሕፃረ-ቃል በሚጠራዉ ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አማካይነት ወደ ሐገራቸዉ የተመለሱት ስደተኞች በየመን አቋርጠ…

በእጅ ስልክ የአጫጭር የጽሑፍ መልእክት ማስተላለፊያ መሥመራችን በኩል ፣ ምሬታቸውንም ሆነ ብሶታቸውን የሚገልጹ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ሾፌሮች ፤ በ…

ደቡብ ኢትዮጵያ በኬንያ ጠረፍ አኳያ በምትገኘው ሞያሌ ውስጥ ረቡዕ(18.11.2004 ዓ. ም.)በተቀሰቀሰው ግጭት አንዳንድ የአካባቢው አስተዳደር አካላት እጃቸው እንደ

ሶሪያዊዉ እንደ ቱኒዚያና እንደ ግብፃዊዉ፥ አደባባይ የወጣዉ የአሰድ አገዛዝ እንደ ቤን ዓሊና እንደ ሙባረክ ብጤዎቹ በሠላማዊ ሕዝባዊ ግፊት እንዲወገድ ፈ

ወራት ያስቆጠረዉ የኢትዮጵያ ሙስሊም ምዕመናን አቤቱታና ሰላማዊ ተቃዉሞ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደረጃዉ ከፍ እያለ መሄዱ እየተዘገበ ነዉ። ባለፈዉ ሳምንት

የጀርመን ህገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ባለፈው ሳምንት ፣ መንግሥት ጀርመን ለሚኖሩ ስደተኞች የሚሰጠውን የገንዘብ ድጎማ ከፍ እንዲያደርግ አዟል ። የፍርድቤ