የብጹእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የቀብር ሥነ ስርዓት DW Amharic August 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከአቡነ ጳውሎስ ግብዐተ መሬት በፊት በተካሄደው ፀሎተ ፍታት ላይ ከግሪክና ከግብፅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያን የመጡ የሃይማኖት አባቶች ተካፍለዋል ። በስነ ስርአቱ ላይ የውጭ እንግዶች የመንግሥት ባለሥልጣናትና በርካታ የቤተ ክርስቲያኗ ምዕመናን ተገኝተዋል ።