በጠ/ሚ መለስ ሞትና የብራስልስ አስተያየት

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ብራስልስ ቤልጂግ በሚገኝ ሆስፒታል ዉስጥ ሲታከሙ መቆየታቸዉ ሲነገር ነዉ የሰነበተዉ። ሆኖም እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ሆስፒታሉ የኢትዮጵያ መንግስት እንዲሁም የቤልጅግ መንግስት ይህን በትክክል አልገለፁም።