ኪስማዩና የሶማሊያ ተፋላሚ ኃይሎች
የሶማሊያው ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ ከመቅዲሾ በስተደቡብ ከምተገኘዋ ከኪስማዩ ካፈገፈገ ቀናት ተቆጥረዋል ። ይሁንና ከተማይቱ እስከ ዛሬ በአፍሪቃ ህብረ…
የሶማሊያው ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ ከመቅዲሾ በስተደቡብ ከምተገኘዋ ከኪስማዩ ካፈገፈገ ቀናት ተቆጥረዋል ። ይሁንና ከተማይቱ እስከ ዛሬ በአፍሪቃ ህብረ…
ከአንድ አመት ግድም በፊት መታተም የጀመረችዉ ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በብርሃነ እና ሰላም ማተምያ ቤት ለመጀመርያ ግዜ ለህትመት ስትበቃ ከ 2500 በማይበልጥ ቅጂ
DLCO በመባል የሚታወቀዉ የምስራቅ አፍሪቃ አንበጣ መከላከያ ድርጅት የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት አዲስ አበባ ላይ እያከበረ ይገኛል። ስምንት የአፍሪቃ አገራት…
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንደጨረሱ የነጻ ትምህርት እድል አግኝተው ምሥራቅ ጀርመን መጡ ። በምስራቅ ጀርመንዋ ስቪካው ከተማ የቋንቋ ትምህርት እንደ…
ባለፈው ሳምንት ፣ ቤንጋዚ ፤ ሊቢያ ውስጥ የአሜሪካ አምባሰደርና 3 አሜሪካውያን ረዳቶቻቸው ከተገደሉ ወዲህ ፣50 ያህል ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል። በተለያዩ አ
የአፍሪቃ ጋዜጠኞች ፌደሬሽን፤(FAJ) በአባላቱ ላይ የሚደርሰው እንግልትና ግድያ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አስታወቀ።
በትናንቱ የሶማሊያ በዓለ ሹመት ላይ የኢትዮጵያ እጩ ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ኃይለ ማሪያም ደሳለኝና ሎሎችም ባለስልጣናት ተገኝተዋል።
የዓለም ዜና
ካለፈዉ ሐሙስ ጀምሮ ከቤንጋዚ እስከ ካቡል፥ ከካይሮ እስከ ካራቺ፥ ከካርቱም እስከ ሲድኒ ከቱኒስ እስከ ሞንባሳ እንዳየን እንደሰማነዉ ግን ዓለም ሠላሙን ለ
የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ (ኢሐዲግ) ምክር ቤት በሞት የተለዩትን የግንባሩን ሊቀመንበር የሚተካ ፖለቲከኛ ለመምረጥ ለሁለት ቀናት ስብሰባ ከተቀመጠ በኋላ አቶ ኃ…
በርካታ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በየጊዜው የተሻለ ህይወት ፍለጋ ወደ አረብ ሀገር ይጓዟሉ። በርግጥ እዚያ ኢትዮጵያ ውስጥ በቤት ሰራተኝነት ከሚያገኙት የበለጠ…
በአፍሪቃ ጉዳዮች ላይ ልዩ ልዩ ዘገባዎችን የሚያቀርበው አፍሪካ ኮንፊደንሽያል በመባል የሚታወቀው ለንደን ብሪታኒያ የሚታተመው መፅሄትና ድረ ገፅ አዘጋጅ …
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጀርመን አምባሳደር ፔተር ቪቲሽ እንዳሉት መስከረም አጋማሽ ላይ የመንግስታት መሪዎችና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚካፈሉ
የሩዋንዳ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሩዋንዳ ከአሸባሪዎች ጋር በማበር ና በሌሎችም ወንጀሎች ክስ በተመሰረተባቸው ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ቪክቷር ኢንጋቢሬ ላይ ነገ የ
የተለያዩ ጋዜጠኞች በየርዕሠ-አንቀፆቻቸዉ፥ የመብት ተሟጋቾችና ፖለቲከኞች ደግሞ በመግለጫዎቻቸዉ የሲዊድን መንግሥትና የአዉሮጳ ሕብረት በኤርትራ መንግ
ቱኒዝያዊው የህግ ባለሞያ ያድ ቤን አኩር እዚህ ቦን ውስጥ አለም ዓቀፍ የዲሞክራሲ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ። ቤን አኩር እጎአ ከጥር 2011ቱ የቱኒዝያ ህዝባዊ
የዓለም ዜና
በግብርናው ዘርፍ ፣ የስንዴ ይዞታ ተማራማሪ ጠበብት በቤይጂንግ ፤ ቻይና ፣4ቀናት በመምከር ትናንት ስብሰባውን መደምደማቸው ተነግሯል። ከ 13 ዓመት በፊትለ
ጉባኤዉ በመጪዉ ጥቅምት ማብቂያ በሚደረገዉ ምርጫ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ዲሞክራቲኩን ፓርቲ ወክለዉ ለድጋሚ ዘመነ-ሥልጣን እንዲወዳደሩ እጩነታቸዉን በይፋ …
ጀርመን በዓለም ላይ ጥሬ ዕቃዎችን በሰፊው ከሚፈጁት ቀደምት ሃገራት መካከል አንዷ ናት። ፍጆቱ በያንዳንዱ የአገሪቱ ዜጋ በነፍስ-ወከፍ ሲሰላ በዓመት አንድ …
በትናንቱ የ1500 ሜትር የአንድ እጅ አካል ጉዳተኞች የሩጫ ውድድር የ 24 አመቱ ወንድዮ ፍቅሬ እንደልቡ 2ተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ አስግኝቷል ። በ
የግብፁ የሲና በረሃ ለተሻለ ህይወት ፍለጋ ቀያቸውን ለቀው ወደ ባዕድ ሃገር መሰደድ ለመረጡት ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች ሲዖል ሆኖ…
በሚኒክ ከተማ ይካሄድ በነበረው የኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ በነበሩ የእስራኤል ስፖርተኞች ላይ በታጣቂ ፍልስጤማውያን በተሰነዘረ ጥቃት 11 ስፖርተኞች የተ
ዶቼቬለ ያነጋገራቸው በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሺን ባልደረባ እንደተናገሩት በአሁኑ ሰአት UNHCR በ 3 የስደተኞች መጠለ
የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ደን ይዞታ ከግዜ ወደ ግዜ እየተመናመነ ነዉ። አራት መቶ የማይሞላዉ መሪትን የሚሸፍነዉ ደን ያለዉ በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ግዛት ነዉ።
በጥቅምት ወር ማለቂያ ገደማ በሚካሄደው ምርጫ ፣ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ፣ዳግመኛ ማሸነፍ ከቻሉ ፤ በቀጣይ ዐራት ዓመታት የሚያከናውኗቸውን መርኀ ግብሮች
የሶማሊያን የባሕር ወንበዴዎች ጥቃት ለመከላከል የመርከብ ኩባንዮች የዘረጉትን የጥበቃ መርሐ-ግብር አጠናክረዉ እንዲቀጥሉ ወንበዴዎቹን ለመዉጋት የዘመተ…
በምዕራብ ጀርመኑ የኖርድ ራይን ቬስትፋለን ፌደራዊ ክፍለ ግዛት ከ2 ሳምንት አጋማሽ በፊት በተጀመረው በአዲሱ የትምህርት ዘመን ለ 1ኛ ደረጃ ተማሪዎች የእስ
የሶማሌላንድ ባለሥልጣናት ባለፈዉ አርብ ብቻ አንድ መቶ ኢትዮጵያዉን ስደተኞችን አስገድደዉ ወደ ኢትዮጵያ መልሰዋል። በሌላ በኩል የጀርመን መንግሥት በሊ
የሪፖብሊካኑ ፕሬዚዳንታዊ እጩ ሚት ራምኒ እና ምክትል ፕሬዚዳንታዊው እጩ-ፓል ራያን ማን ናቸው?
አንጎላ ውስጥ በተካሄው ምርጫ ፣ የፕሬዚዳንት ሆሴ ኤድዋርዶ ዶሽ ሳንቱሽ ፓርቲ (MPLA)አሸናፊ እንደሆነ አሳወቀ ። ፓርቲው በገንዘብ ተደግፎ፣ በሰፊ ፕሮፖጋን
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዘገባ እንደሚያመለክተዉ እነዚሕ ፖለቲከኞች በ2009 እና 2010 ለጠፋዉ በመቶ ሚሊዮን ለሚቆጠር ገንዘብ ተጠያቂዎች ናቸዉ።ግን ደ
ባለፈው ሣምንት በዓለምአቀፍ ደረጃ ከተካሄዱ ዓበይት የስፖርት ውድድሮች አንዱ ስዊትዘርላንድ ዙሪክ ላይ የተካሄደው የአትሌቲክስ ዳያመንድ ሊግ ውድድር ነ
የእለቱ ዜና
የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ቀብር በዛሬው ዕለት በይፋ የሃዘን ስነ ስርዓት ተፈጸመ። የሟቹ አስከሬን በብዙ ሺህ ሃዘንተኞች ታ
ኤርትራ ውስጥ ከ10 ዓመታትበላይ በእስራት ከነበሩጋዜጠኞች መካከል3 ምናልባትም 4ቱ ሳይሞቱ አልቀሩም ሲል ዋናጽ/ቤቱ በፓሪስ፣ፈረንሳይየሚገኘው፤ድንበር አ
የአቶ መለስ የቀብር ስነሥርዓት እሑድ በመንበረ ጸባኦት ቅድሥት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እንደሚፈፀምና የውጭ ሃገራት መሪዎች ንግግርና የስንብቱ ስነ ስርዓት…
አድማጮች ባቀረቡት የመፍትሄ ሃሳብ እና ጥቆማ ላይ ተመርኩዘን ከትምህርት ሚንስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ከፍተኛ ኃላፊ አቶ ረዲ ሺፋ ጋ ያደረግ
የዓለም ዜና
የፌዛን-ሊቢያና የኢትዮጵያ አራጅ በሚል ለሚወገዘዉ ለቀድሞዉ የኢጣሊያ የጦር ማርሻል ለሩዶልፎ ግራሲያኒ መታሰቢያ ሐዉልት መቆሙና ቤተ-መዘክር መከፈቱን አ…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እንዳስታወቀዉ በሶሪያዉ ጦርነት ከሃያ ሺሕ በላይ ሕዝብ ተገድሏል፥ ከሁለት መቶ ሺሕ በላይ ተሰዷል፥ ሰወስት ሚሊዮን ተፈናቅ…
እናት አባት አያቶቻችን፣ ያኔ በዝያ ዘመን ጠላት አገራችንን ሲወር በፉከራ በአንድነት በባህላዊ መሳርያ በጦር በጋሻ ተዋግተዉ ህዝቡ ለነፃነቱ ቀናኢ የዉጭ
የዕለቱ ዜና
አፍሪቃ ውስጥ በነዳጅ ዘይት አምራችነት ከናይጄሪያ ቀጥላ ሁለተኛዋ ትልቅ አገር በሆነችው በአንጎላ ከነገ በስቲያ አርብ ምክርቤታዊና ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ይ…
የሶሪያው ግጭት ተባብሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በርሊን ውስጥ ሲመክሩ የቆዩት የሶሪያ መንግሥት ተቃዋሚዎች ሶሪያ ከአሳድ በኋላ የሚል አንድ ሰነድ ይፋ አ
መቀመጫውን ኒውዮርክ ያደረገው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ ድርጅት CPJ በጋዜጠኛ ተመስገን መለቀቅ መደሰቱን አስታውቆ ሌሎች የታሰሩ ጋዜጠኞችም እንዲፈቱ ጥሬ …
ያኔ ፤ በኅዋ ምርምር ረገድ እኔ እበልጥ ፣ እኔ እበልጥ በነበረው ፉክክር ፤ልቆ፣ በልጦ ለመገኘት እንጂ የገጠጠ አካል ባላት፤ በምድረ በዳዋ ፣ የፕላኔታችን
ኬንያ ውስጥ መንፈሳዊ መሪ ሼክ አቦድ ሮቦ መሐመድ ሰኞ ዕለት በጥይት ተመተው ከተገደሉ በኋላ በሞምባሳ ከተማ ግጭት መነሳቱ ተነግሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ራይ…
«አይዛክ» የሚል ስያሜ የተሰጠው አውሎ ነፋስ የቀላቀለው የባህር ማዕበል፤ በዩናይትድ እስቴትስ ደቡባዊ ጠረፎች ጉዳት ያደርሳል ተብሎ ተሠግቷል ። ወታደሩ
በጀርመን የሥራ አጡን ቁጥር ለመቀነስና የማህበራዊ ድጎማ አሰጣጥን ለመለወጥ ሥራ ላይ የዋለው መርሃ ግብር 10 አመት አስቆጥሯል ። የመርሃ ግብሩ አዎንታዊና