የጠ/ሚ መለስ ህልፈት እና የፓርቲዎች አስተያየት DW Amharic August 21, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ዛሬ በይፋ ከተገለፀ በኋላ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከዛሬ ጀምሮ ብሄራዊ ሃዘን ማወጁ ተገልጿል። ይህን የገለፁት የመንግስት ኢንፎርሜሽንና ኮሚዉኒኬሽን ሚኒስትር አቶ በረከት ስምኦን፤