አዲሱ የትምህርት ዘመን እና ተማሪው DW Amharic August 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አዲሱ የትምህርት ዘመን በቅርቡ ይጀምራል። በተደጋጋሚ እንደተነሳው በትምህርት ጥራቱ እና በቁሳቁስ አቅርቦቱ ላይ ጉድለት እንዳለ ይነገራል። በተለይ ከከፍተኛ ትምህርት ፍፃሜ በኋላ ምሩቃኑ በሰለጠኑበት የስራ መስክ የመስራት እድሉ ጠባብ እንደሆነ በርካታ ወጣቶች ሲገልፁ ሰንብተዋል።