የጂዮርጂያ ምክር ቤታዊ ምርጫ ውጤት
በቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት ሬፓብሊክ ጂዮርጂያ ትናንት በተካሄደው ምክር ቤታዊ ምርጫ ቢድዚን ኢቫንሽቪሊ የሚመሩት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት ቀናው።
በቀድሞዋ ሶቭየት ህብረት ሬፓብሊክ ጂዮርጂያ ትናንት በተካሄደው ምክር ቤታዊ ምርጫ ቢድዚን ኢቫንሽቪሊ የሚመሩት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት ቀናው።
«ጅቡቲ በፖለቲካም ይሁን በመገናኛ ብዙኃን ብዙም ትኩረት እየተሰጣት አይደለም»፣ «አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋ ባላት ግጭት ም…
በጎርጎሮሳዉያኑ 2006ዓ,ም አካባቢ ፅዱና አስተማማኝ የነዳጅ ምንጭ ተደርጎ ብዙ ተወርቶለታል፤ ዓለም በአንድ ቋንቋ የሚናገር እስኪመስል Biofule ከሁሉም አፍ ገባ…
ከብዙ ጥረት በኋላ ኮል ለዚያን ጊዜው የሶቭየት ህብረት መሪ ሚካኤል ጎርባቾቭ የጀርመንን ውህደትና የሶቭየት ወታደሮችም ከምስራቅ ጀርመን እንዲወጡ ለማሳመ…
የዓለም ዜናዎች
አባስ እስራኤል በፍልስጤም ግዛቶች የምታስገነባዉን የአይሁድ ሠፈራ መንደርም የፍልስጤሞችን ዘር ለማጥፋት ያለመ በማለት አዉግዘዋል።ሁሉም ሰሟቸዉ።እስ
አዲሱ የሶማሊያ መንግስትና የአፍሪቃ ህብረት ጥምር ጦር የአሸባብ የመጨረሻ ጠንካራ ይዞታ የሆነችው ኪስማዩን ይዟል። የጥምር ኃይሉ ባሳለፍነው ዓርብ በዓየ…
በግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማትና ጥበቃ አስተባባሪ አቶ አቶ ፈቃደ ወንድማገኝ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ የስንዴ ምርት እጥረት ስላለ ሃገሪቱ ከ…
ከአንድ ሳምንት በፊት ነበር የሊቢያ አዲሱ መንግስት የቀድሞው የሐገሪቱ የሙአመር ጋዳፊን ገዢ ስርዓት ለማስወገድ ጠመንጃ የታጠቁ በሙሉ መሳሪያቸውን ለፖሊ…
SPD በታህሳስ ወር በሚያካሂደው ጉባኤ በእጩ ተወዳዳሪነነት በይፋ የሚሰየሙት የ65 አመቱ ሽታይንብሩክ በመጪው ምርጫ ከክርስቲያን ዲሞክራት ህብረት ፓርቲዋ አ
ኬንያ መራሹ የአፍሪቃ ሕብረት ጦር ሥልታዊቷን የወደብ ከተማ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በምድር፥ ባየርና በባሕር ሲያጠቃ ነበር። ዉጊያዉ ዛሬም ከተማይቱ ዉስ
ጫማዎቿ ከ 50 በላይ በሚሆኑ ሀገሮች ለገበያ ቀርበዋል። ያረጁ የመኪና ጎማዎችን ዳግም በጥቅም ላይ በማዋል የተለያዩ ጫማዎች የሚመረትበት ፋብሪካ አቋቁማለች…
ማሊ ሰሜናዊ የሀገርዋን ከፊል የተቆጣጠሩትን አክራሪ ሙሥሊሞች ለማባረር ከጎረቤት ሀገሮች ወታደራዊ ርዳታ ጠይቃለች። የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት የኤኮ
በአፍሪቃ ጥናት ከተካሄደባቸው ሃገራት ውስጥ ኢትዮጵያ በድረገጾች ነፃነት የመጨረሻውን ደረጃ እንደምትይዝ ከአለም ደግሞ ከ6ቱ የመጨረሻ ሃገራት ውስጥ እን…
በትንትናው እለት ወደ ቃሊቲ እስር ቤት የሄዱት የፓርቲው አባላት አቶ አንዷለምን ማነጋገር የቻሉት ጥቂት ከተጉላሉ በኋላ መሆኑንም ተናግረዋል።
ሁለቱ ወገኖች ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በተፈራረሙት ስምምነት መሰረት የተቋረጠው ወሳኙ የነዳጅ ዘይት ምርትና ሽያጭ ይቀጥላል ። የደረሱበት ስምምነት ደቡብ
የዕለቱ ዜና
የደመራ በዓል ተከብሮ ነበር። የዘንድሮዉ በዓል የተከበረዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በፓትሪያርክ ሳይሆን በአቃቤ መንበር እየተዳደረ…
ከግብፁ ሕዝባዊ አብዮት በሕዋላ በተደረገዉ ምርጫ ሥልጣን የያዙት ሙርሲይ ኒዮርክ ለተሰየመዉ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ባደረጉት ንግግ
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪቃን ልዩ ታሪክን ያዘለዉ የጀግናዉ የአበበ በቂላ የህይወት ታሪክ በተለይም ደግሞ የሩጫ ስፖርት ህይወቱን የሚተርከዉ አትሌቱ ወይ…
የአዳማ ከተማ ነዋሪዎችን ላለፉት 15 ቀናት ያሰቃየው የውሐ ችግር መቃለሉን የኦሮምያ የውሐ ማዕድንና ኤነርጂ ቢሮ ቢያስታውቅም ነዋሪዎች ግን አሁንም ችግሩ
የድርድሩን ሂደት የተከታተሉ ዲፕሎማቶች እንዳሉት መሪዎቹ አብዛኛዎቹን ልዩነቶቻቸውን አስወግደዋል ። ይሁንና ከሱዳንም ሆነ ከደበብ ሱዳን በኩል ዲፕሎማ
ኦባማ ለጉባኤው ባሰሙት ንግግር በተለይ ኢራን የኒዩክልየር ጦር መሣሪያ ባለቤት እንዳትሆን አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል ። ሙስሊሞችን ባ
ዓለምአቀፉ የፊናንስና የኤኮኖሚ ቀውስ በዓለም ላይ ድህነትን በግማሽ መቀነሱን የሚጠቀልለው የሚሌኒየም ግብ በተጣለለት የጊዜ ገደብ በጎርጎሮሳውያኑ 2015 ዓ…
ይኽው ተጨማሪ እርዳታ አሚሶም ተልዕኮውን በሙሉ አቅሙ እንዲወጣ የሚያግዝ መሆኑን የአውሮፓ ህብረት ገልጿል ። ፣ህብረቱ ተጨማሪ እርዳታ የሰጠው የአሚሶም
የአለም ዜና
የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በአውሮፓ ተገን ጠያቂዎች በአግባቡ እንዲያዙ ያግዛል ያለውን ረቂቅ ደንብ አውጥቷል ። ደንቡ በእስካ
በሶሪያ ጉዳይ ግራ ቀኝ የቆሙት ሐያላን መንግሥታት ግን ያኔም-አሁንም እንደተወዛገቡ ነዉ።ዛሬ የሚጀመረዉ ጉባኤ ሞስኮና ቤጂንግን ባንድ ወገን፥ ዋሽግተን፥…
ኬንያ ጦር አምና ጥቅምት ኪስማዮን ለመያዝ የነደፈ ዕቅዱን ባመቱ ዘንድሮ ገቢር ለማድረግ ከሌሎች ሐገራት የዘመቱትን (የአሚሶም)ና የሶማሊያ መንግሥት ወታደ
አፈር ለምነቱን በተለያዩ ምክንያቶች ያጣል። ለምነቱን ያጣ አፈር ደግሞ ተፈላጊዉን ያህል ምርት ሊያስገኝ አይችልም። በዚህ ጊዜ ታዲያ ማዳበሪያ በመጠቀም
የስዊድን መንግስት ቴሌቪዝን ድረገፅ ኢትዮጵያ ዉስጥ ከቅዳሜ ጠዋት አንስቶ መታየት እንዳይች ሆኖ መታገዱን የሚጠቁም ዘገባ ይፋ ሆኗል። እንደዘገባዉ ድረገ…
በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ዘመን ተመሳሳይ ጥሪ ተደርጎ ገቢራዊነቱ መና መቅረቱን ዋቢ የሚጠቅሱ ወገኖች የአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ጥሪም ካንጀት መሆኑ
የሱዳን እና የደቡብ ሱዳን መሪዎች አጨቃጫቂዉ የድንበር ጉዳይ እና የነዳጅ ዘይት ንግድን በሚመለከት መፍትሄ ለማግኘት
አራት እስራኤላዉያን እዚያ ከሚኖር አንድ ኤርትራዊ ስደተኛ ዘገባዉ አሳፋሪ ባለዉ መንገድ 13 ሺህ ዶላር ለማስከፈል መሞከራቸዉ ተገለጸ።
የኢትዮጵያ ፓርላማ ዛሬ ባካሄደዉ አስቸኳይ ጉባኤ የአዲሱን ጠ/ሚኒስትር ሹመት አፀደቀ። ሹመታቸዉ በምክር ቤቱ የጸደቀላቸዉ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በበኩ…
«ጀርመናዊ ነን ግን ማህበረሰቡ እንደ ጀርመናዊ አይመለከተንም» ይላሉ አንዳንድ ጥቁር የቆዳ ቀለም ያላቸውና ጠይም የሆኑ ከነጭ እና ጥቁር የተወለዱ ጀርመና
የሩዋንዳ ዲሞክራሲያዊ ነጻ አውጪ ኃይል በፈረንሳይኛ ምህጻር FDLR በመባል የሚታወቀው የሩዋንዳ ሁቱ አማጺ ቡድን ፣ ድፍን 18 ዓመታት በምስራቅ ኮንጎ የሚኖሩ ህ…
ዛሬ በበርካታ የህንድ ከተሞች ሱቆችና መስሪያ ቤቶች ተዘግተዉ፤ የህዝብ መጓጓዣ ስልቶችም ተስተጓጉለዉ ዉለዋል።
ከ 80 ዓመት በፊት ፤ በዛሬዋ ዕለት ፣ እውቁ የሰላማዊ ትግል ፈላስፋ ማህተመ ጋንዲ፤ በእሥራት ላይ እንዳለ ፣ የሚላስ የሚቀመስ ወደ አፉ ላያስጠጋ ፣ ሞት ነፍስ…
የሁለቱ ሱዳኖች ልዩነት ብዙ ነዉ።የድንበር ግዛት ይገባኛል፥ የነዳጅ ዘይት ሐብት፥ አንዱ የሌላዉን ተቃዋሚ ወይም አማፂ ቡድን መርዳት፥ የዜግነት— እያለ
ጉባኤው የኢትዮጵያ የሜትዮሮሎጂ ትንበያ የሚገኝበትን ደረጃ እንደሚገመግምና ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በዘመናዊ መንገድ ለተጠቃሚው ማድረ…
የዓለም ዜና
የአየር ጠባይ ትንበያ በታዳሽ የኃይል ምንጮች ላይ ላተኮሩ ኩባንያዎች መረጃዎችን በማቅረብ ላይ በመሆኑ ተፈላጊነቱ እየጨመረ በመምጣቱ፤ ጀርመን ውስጥ በአ…
አሽተን እንደሚሉት የኤርትራ መንግሥት እስረኞቹን እንዲፈታ፥ ይሕ ቢቀር የታሠሩበትን ሥፍራና ይዞታቸዉን እንዲያሳዉቅ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስካሁን ለመ…
የአፍሪቃ ኤኮኖሚ እያበበ በመሄድ ላይ መሆኑ በየጊዜው ሲነገር የቆየ ጉዳይ ነው። ከሣሃራ በስተደቡብ የሚገኙት ሃገራት ኤኮኖሚ በያመቱ ከአምሥት በመቶ በላ