ምክትል ጠ/ሚ ኃይለ -ማርያም ደሳለኝና ኢህአዴግ፣ DW Amharic August 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራካ ኦባማ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ትናንት በስልክ አነጋግረዋቸዋል ። ኦባማ በዚሁ ወቅት አቶ ኃይለ ማርያም የኢትዮጵያ መንግሥት ለልማት ለዲሞክራሲ ና ለሰብአዊ መብቶች እንዲሁም ለአካባቢ አገራት ደህንነት የሚሰጠውን ድጋፍ እንዲያጠናክሩ ጠይቀዋል ።