ለኞርዌዩ ነፍሰ ገዳይ የተሰጠው ብይን፤ DW Amharic August 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የ 77 ሰዎችን ነፍስ ያጠፋው አንድ የቀኝ ጽንፈኛ ፤ ላይ በዛሬው ዕለት የ21 አመት እሥራት ፈረደ ። ፍርድ ቤቱ በዚሁ ውሳኔው ብሪይቪክ ዐዕምሮው የተነካ ነው ሲልም በይኗል ። ከብይኑ በኋላ የብሬቪክ ጠበቃ ነፍሰ ገዳዩ ንክ ስለተባለ ይግባኝ አይጠይቅም