UTC16:00 የዓለም ዜና 240712
የዕለቱ ዜና
የዕለቱ ዜና
የጋዜጣዉ አዘጋጆች በየሳምንቱ ሐሙስ እንደሚያደርጉት ሁሉ ባለፈዉ ሳምንት ሐሙስም ጋዜጣቸዉን ለማሳተም ወደ ብርሐንና ሠላም ማተሚያ ቤት ላኩ።ማተሚያ ቤቱ
የአፍሪቃ የጨርቃ-ጨርቅ ፋብሪካዎች ለአሜሪካ ታላላቅ መደብሮችና ባለሞዶች አልባሳትንና ሌሎች ምርቶችን ሲያቀርቡ ቆይተዋል። ይህ ሊሆን የቻለው ደግሞ በአ
እንዳዴ እንደ አርቆ አሳቢ መሪ ጋምቢያን በነዳጅ ዘይት-አበሸብሻታለሁ፥ ይላሉ ሌላ ጊዜ ደግሞ እንደ ቅጠል በጣሽ-ወይም ሥር ማሽ HIV-AIDSን ፈዋሽ ነኝ ይላሉ።ጃማ…
መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ አይግባ የሚል መልእክት የሚያሰሙ ሙስሊሞች አደባባይ እየወጡ፣ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ ወራት ማለፋ
ጠቅላይ ሚንስትሩ ይታከሙበታል የሚባለዉ በብራስልስ-ቤልጂግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢሜይል የሠጠን መለስ ግን ጠቅላይ ሚንስትሩ ሕክምና ላይ ናቸዉ መባሉን «
ቻይና ለአፍሪቃ ሀገራት በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የሚከፈል ሀያ ቢልየን ዶላር ብድር እንደምትሰጥ አስታወቀች። ቻይና ይህን ያስታወቀችው በቤይዢንግ በተከ
በህመም ሳቢያ የዕረፍት ጊዜ እንዲወስዱ ሀኪም እንዳዘዘላቸው የተነገረላቸው የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ በሌሉበት አገሪቱን የሚያስተዳድራ
ሀሳብን በነፃ መግለፅ ኢትዮጵያ ውስጥ ተፅዕኖ እንደሚደረግበት የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሚገልፁበት በአሁኑ ወቅት አምደኖች ምን አይነት ተሞክ…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤርትራና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ቡድን ኤርትራ ለሶማሊያው አማፂ ቡድን አሸባብ ቀጥተኛ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ እንዳላገኘ
የኢትዮጵያ መንግሥት ህገመንግሥቱን እንዲያከብርና በሃይምኖትም ጣልቃ እንዳይገባ በሪያድና ካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠየቁ ።በነዚህ ከተሞ
ኢትዮጵያ ዉስጥ ከተረፈ ምርቶች ማለትም ከቡና ገለባና ከእርሻ ዉጤቶች የተዘጋጀ ማገዶን የሚያመርት ፋብሪካ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ። ኒቹ የተሰኘዉ ከተረፈ ም
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ የጤና ሁኔታ የሃገሪቱን ህዝብ ማነጋገሩን ቀጥሏል ። አቶ መለስ በጠና መታመማቸውና ብራሰልስ ቤልጅየም መታከ
ካለፈዉ መጋቢት ወር አንስቶ ለስኳር ልማት ፕሮጀክት ሲባል ጥንታዊዉ የዋልድባ ገዳምን ይዞታ ይነካል በሚል የተለያዩ ወገኖች ስጋታቸዉን ሲገልፁ ተደምጠዋል…
በጀርመን ሀገር በተለያዩ የምርምር ተቋማት የሚገኙ ተመራማሪዎች፣ ለዘመኑ ችግር ዘመናዊ መፍትኄ ለማግኘት መላ ከመሻት የቦዘኑበት ጊዜ የለም። ጀርመን ውስ…
ሶሪያ መዲና ደማስቆ ውስጥ ዛሬ በአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃት የሶሪያ መከላከያ ሚኒስትርና ና የሶሪያው ፕሬዝዳንት አማች ተገደሉ ።
በላያፕዚሽ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ተገን ጠያቂዎች እስከዛሬ በነበረው አሰራር ከህብረተሰቡ ተገልለው በተወሰነ አካባቢ እንዲቆዩ ነው የሚደረገው ። ወደፊት ግ…
ስዑድ አረቢያ ጂዳ የሚኖሩ ወደሶስት መቶ የተገመቱ ኢትዮጵያዉያን የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ባለፈዉ ሳምንት ዓርብ በአወሊያ መስጊድ በተሰባሰቡ ሙስሊም ም…
የአውሮፓ ሕብረት የኤውሮ ዞንን የበጀት ቀውስ ለመግታት በሚያደርገው ጥረት እንደቀጠለ ቢሆንም ችግሩ መፍትሄ ማግኘቱ አሁንም በግልጽ አይታይም።
የዕለቱ ዜና
የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ታመው ቤልጅየም መዲና ብራስልስ በሚገኝ ሴይንት ሉክ በተባለ ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው መሆኑን በኢንተር
ከአንድ ዓመት በፊት፤ በሰሜን አፍሪቃ የለውጥ እንቅሥቃሴ ከመቀጣጠሉ በፊት፤ በ 1964 እና በ1985 ዓ ም፤ ሱዳናውያን፤ «ወታደራዊ አገዛዞችን ያፈናቀለ፣ አኩሪ የ…
ጤናይስጥልኝ እንደምን አምሽታችኋል ? ዛሬ ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው ፣ አዲስ ዘገባ ሊያቀርብልን በዝግጅት ላይ ነበረ ፣ ግን አልሆነም! እጅግ ያሳዝናል! ከዚህ …
የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት የኢትዮጵያ መንግሥት «አሸባሪነትን መዋጋትን ሰላማዊ ድምፆችን ለማፈን እየተጠቀመበት ነዉ» በማለት አዉግዞታል። የሑዩ
መገናኛ ብዙኀን ፤ ዛሬ ዐቢይ ግምት ከሰጧቸው ጉዳዮች አንዱ፣ አዲስ አበባ ውስጥ በ 24 የተቃውሞ የፖለቲካ ሰዎችና ጋዜጠኞች ላይ ፍርድ ቤት ያስተላለፈው ብይን…
የአፍሪቃ ሕብረት የኮሚሽኑን የፕሬዝዳትነት ሥልጣንን የአናሳዎቹ ሐገራት ዜጋ መያዝ አለበት የሚል ያልተፃፈ ሕግ አለዉ።ደቡብ አፍሪቃ ይሕን ሕግ አፍርሳለ
የአውሮጳ ህብረት አባል መንግሥታት፡ የህብረቱ ምክር ቤት እና ኮሚሽን የህብረቱን አባል ሀገራት የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ አንድ ወት ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔ
የዕለቱ ዜና
የዋጋ ግሽበት በኢትዮጵያ በተለይም በዝቅተኛ ገቢ ከዕጅ ወደ አፍ ኑሮን ለሚገፋት ለብዙሃኑ የአገሪቱ ዜጎች ብርቱ ፈተና ሆኖ መኖሩን የማያውቅ ማንም የለም።
እሥራኤል በመላ ዓለም ያሉ አይሁዳውያንን ከህብረተሰቧ ጋ ለማዋሃድ ባወጣችው ሕግ መሠረት እአአ ከ 1980 ዓም ወዲህ በኢትዮጵያ ይኖሩ የነበሩ ከ 120,000 የሚበልጡ …
አደጋ በደረሰበት ስፍራ የተገኘ ማንኛዉም ሰብዓዊነት የሚሰማዉ ግለሰብ ተጎጂዉን ለመርዳት ጥረት ማድረጉ የማይቀር ነዉ። አደጋ ለደረሰበት ሰዉ በዚያዉ ስፍ…
የዕለቱ ዜና
ትንሺቱ ከተማ ለታላቁ በዓል እንድትመጥን ለማስጌጥ፣ ትላቁ አዳራሽ ለማስዋብ፣ በብዙ ሚሊዮን የተቆጠረ ዶላር ፈስሷል።ለአንድ ቀን ድግስ ሚሊዮናት ዶለር የ…
በሴኔጋል ፕሬዚደንት ማኪ ሳልን ለዚሁ ከፍተኛ ሥልጣን ያበቃው ቤኖ ቦክ ያር የተባለው የፓርቲዎች ጥምረት በከፍተኛ ድምፅ አሸነፈ። ጥምረቱ፡ በምርጫው ውጤ
የሶርያ ወዳጆች በሚል ጥላ ሥር የተሰባሰቡት ከአንድ መቶ የሚልቁ ሀገሮች የተሳተፉበት ጉባኤ ፕሬዝደንት በሽር አልአሰድ ስልጣን እንዲለቁ ዛሬ ጠየቀ።
ዩናይትድ ስቴትስ የሶማሊያዉን አክራሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብንና ሕብረት ለሶማሊያ ዳግም ነፃነት ይባል የነበረዉን ሥብስብ ይረዳሉ ባለቻቸዉ በሁለት የ…
ጆኒ ግደይ ለዶቸ ቬለ ቡድን እግር ኳስ ሲጫወት አንድ ዓመት ሆኖቷል። በሳምንት 2 ቀን ልምምድ ያደርጋል። ለአንድ ኢትዮጵያዊ ፤እግር ኳስ በውጭው አለም ውስጥ …
በሌላ በኩል በቅርቡ ባንጁል-ጋምቢያ ላይ ተሰይሞ የነበረዉ የአፍሪቃ የሠብአዊ መብት ኮሚሽን የኢትዮጵያ የሠብአዊ መብት ይዞታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሽቆለቆለ
የዓለም ዜናዎች
ከ 3 ዓመት ገደማ በፊት ፣ «ደዘርቴክ» የተሰኘው ፈሊጥም ሆነ ራእይ በመገናኛ ብዙኀን እጅግ ነበረ ያስተጋባው። ከቅርብ ምሥራቅና ከሰሜን አፍሪቃ አገሮች(MENA)
የዛሬ 50ዓመት ነዉ አልጀሪያ ከፈረንሳይ ግኝ ተገዥነት ተላቃ ነፃነቷን የተቀዳጀችዉ። መንግስት ይህን ዕለት ለመዘከር በጀት መድቦ በዋና ከተማዋ በዓል ደግሷ…
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው አርባ ሦስተኛው መደበኛ ስብሰባው የአምስት ዓመት መደበኛ የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት የብሔራዊ ምርጫ ቦር…
ሶማሊያ ዳግም ለአዲስ የምግብ እጥረት ችግር መጋለጧን ሕፃናት አንድ የተሰኘዉ ግብረ ሰናይ ድርጅት አመለከተ። ድርጅቱ ዛሬ ይፋ እንዳደረገዉ ሶማሊያ ዉስጥ
አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በቅፅር ግቢዎቻቸው በስህተት የአማርኛ ቃላትን የተናገሩ ተማሪዎች ላይ ቅጣት የሚጥሉ በቁጥር ከአንድ እስከ አራት የሚጠጉ ትምህር
በሱዳን መዲና በካርቱም፣ የኑሮ ውድነትን፣ የፍትኅና ርትእ እጦትንና የመሳሰሉ የኅብረተሰቡን ችግሮች መነሻ በማድረግ፤ ተቃዋሚዎች በተከታታይ አደባባይ
የኮሎኝ የጀርመን ፍርድ ቤት ባለፈው ሳምንት ወንዶች ልጆችን መግረዝ በአካል ላይ ጉዳት ማድረስ ነው ሲል ያሳለፈው ውሳኔ እያወዛገበ ነው ። ይህ ውሳኔ ያስነ
የጀርመን የሀገር ዉስጥ የስለላ ድርጅት ኃላፊ ሃይንስ ፍሮም በህቡዕ የሚንቀሳቀስ አፍቃሬ ናዚ ቡድንን ማንነት ለማጣራት የሚደረገዉን የስለላ ክትትልን ለማ…
የደን ሃብት ይዞታ በተለይ አፍሪቃ ዉስጥ ከህብረተሰቡ የኑሮ ሁኔታ ጋ በተገናኘ እያደር ለከፋ ሁኔታ መጋለጡን ነዉ የዘርፉ ተመራማሪዎች የሚያመለክቱት። የ