የአሸተን ጉብኝት በሶማሊያ DW Amharic August 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአዉሮጳ ሕብረት የዉጪ ግንኙነት ሐላፊ ወይዘሮ ካትሪን አሸተን ትናንት የሶማሊያዋን ርዕሠ-ከተማ ሞቃዲሾን ጎብኝተዋል።ወይዘሮ አሸተን በሞቃዲሾ ቆይታቸዉ ከሶማሊያ ባለሥልጣናት፥ ከአፍሪቃ ሕብረት ሠራዊት አዛዦችና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል