በደብረ ሊባኖስ ወረዳ እና ባካባቢው የምግብ እጥረት ይታያል። ስፍራው ለእርሻ ተስማሚ ቢሆንም የምግብ ዋስትና ገና ባለመረጋገጡ ያካባቢው ሕዝብ ከርዳታ አ

ኢትዮጵያ እጅግ ረጅም የአገርነትና ተከታታይነት ያለው የመንግሥትነት ታሪክ ካላቸው ጥቂት አገሮች አንዷ ናት፡፡ የረጅም ዘመን አገርነቷና የተከታታይ በሀወርታዊ መንግሥት ባለቤት መሆኗ፣በጥንታዊ ሥልጣኔ ቅሬቶቿና በራሷ የጽሑፍ ቋንቋ የተገለጸ ነው፡፡ የአክሱም ሀውልት፣የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት፣ በአገሪቱ ልዩ ልዩ ታሪካዊ ቦታዎች በአርኪዮሎጂስቶች ጥናትና ምርምር ከምድር ውስጥ ተቆፍረው የተገኙት የድንጋይ ላይ ጽሑፎች፣ ገንዘቦችና ልዩ ልዩ መገልገያ መሣሪያዎች የረጅም ዘመን ታሪኳ […]

አነበሣ ገላለሁ ይለን የነበረው፣ ዘሆን አድናለሁ ሲለን የነበረው፣ ነብር አጠምዳለሁ ሲለን የነበረው፣ ጣቶችን ቆርጣለሁ ሲለን የነበረው፣ የደደቢት ጀግና የፓርላማ አቶራ፣ የአጋዚን ሠራዊት በሆዱ የገዛ፣ ሲያገሳ የኖረ እንደ ዳልጋ አንበሣ፣ ከኔ ሌላ ጅግና አይኖርም እርም ነው፣ ለሃያ ዓመታት ሲለን የነበረው፣ በፍርሃት ተውጦ መለሰን አየነው። የአበበ ገላውን ድምጹን በመስማቱ፣ መለሰ ዜናዊ ተደፋ ካናቱ። በትዕቢት ተሞልቶ ሰማይ ላይ […]

በኢትዮጵያ የእሥልምና አማኒያን ማህበረሰብ ውስጥ የተቋቋሙ ኮሚቴዎች “የሃገሪቱ መንግሥት በእስልምና ጉዳዮች ጣልቃ እየገባ ነው” ባሉት ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ሠልፎችን እያደራጁ ነው።

ኢትዮጵያውያኑ የሃገራቸው የኤምባሲና የቆንስል መስሪያ ቤት ሃላፊዎች ጉዳያቸውን ስለማይከታተሉላቸው በእስር ቤት አለአግባብ እየተንገላቱ መሆናቸውን ተ

አንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ባሳለፍነው እሁድ (ግንቦት 12፤ 2004) ‹‹የስነጥበብ ሚና በማሕበረሰብ ውስጥ›› የሚል የውይይት መድረክ በብሔራዊ ቴያት

በዛ ሰሞን ከተፈጠሩ የኢንተርኔት ቀልዳ ቀልዶች መካከል የብዙ ሰዎችን ልብ በሳቅ ፍርስ ያደረገችው ይህቺ ናት፤ ባለቤቷ ማን እንደሆን እንጃ… ማለቴን የተመለከተው ወዳጃችን “አክሊል” የቀልዱ ባለቤት ተቦርነ እንሆነ ነግሮኛል። ቀልድህ ይበረክ እንበለው እንጂ… ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ልጃቸው ስመሃል እና ባለቤታቸው ወይዘሮ አዜብ ሆነው በአውሮፕላን እየሄዱ ሳለ አዲሳባን ቁልቁል እየተመለከቱ እጅግ ሩሁሩህ እና ደግ የሆኑት አቶ መለስ […]

“ሥልጠና ለማሰልቸት ሳይሆን ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል ነው”  የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካዘዛቸው አሥር ቦይንግ 787-8 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች መካከል የመጀመርያዎቹ ሁለቱ በመጪው ነሐሴ ወር አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ወደ ግንባር የመሸጋገር ሒደት አባላቱ የሆኑ ሁለት የደቡብ ፓርቲዎች በገጠማቸው የፋይናንስ

ባለፈው ኅዳር ወር 125ኛ ዓመት እንደሞላት የተነገረላት አዲስ አበባ፣ በርካታ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እየተካሄዱባት ነው:: የዛሬዋ አዲስ አበባ በጣም በር…

ባንኮች የደንበኞቻቸውን ምስጢር የመጠበቅ ሕጋዊ ግዴታ ያለባቸው ቢሆንም፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በሕግ አግባብ ከተቀመጠው ሥርዓት ውጪ የደንበኞችን መረጃ…

የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዘመናት ሲሠራበት የቆየውን በመጽሐፍ ቅዱስና በቁርዓን መሐላ ፈጽሞ ምስክርነት የሚሰጥበትን አሠራር፣ ሙሉ በሙሉ ያስቀ…

መንግሥትም፣ የፖለቲካ ድርጅቶችም፣ ምሁራንም፣ የግሉ ዘርፍም፣ የሲቪል ማኅበረሰቡም፣ ሕዝብም እንደ ሕዝብ ጥሩና አኩሪ ሥራ ሠርተው በታሪክም በትውልድም

–    ባላመኑት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች እየተሰሙ ነውከአልቃይዳና አልሸባብ ጋር ግንኙነት አላቸው በሚል ባለፈው ማክሰኞ ማረሚያ ቤት ሆነው ክስ ከተመሠረ

•    የሚመጡትን የውጭ ባለሀብቶች የሚከታተል አካል የለምከአሥራ አምስት በላይ ቱባ የዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ጉብ

ጀግና አምጣ ጀግና ወልዳ አቁማለች፣ እናት ምድር ልጅ ለመውለድ አርጣለች፣ አርባ ዓመታት አልፏት መክና ተክዛለች፣ ብለን አዝነን ቱቢት ለብሰን ባዘንበት፣ ጀግና ወጣ ! ዘራፍ ብሎ ! ከኢሳት ቤት፡፡ የኛ ! ቧዚዝ! የኛ ጀግና ! የቴዎድሮስ ልጅ፣ ጃሎ ! ብሎ በአዳራሹ አዋጅ ቢያውጅ፣ የት ይደበቅ ? የት ይሸገግ የሹምባሽ ልጅ ? አይኑ ብልጥጥ ! ፊቱ ድንግጥ […]

በመጀመሪያም፤ ብስጭቴ እኔ እኮ የምለው ሰው አይኑ እያየ የሰራውን ስራ እያወቀ ወደ አሜሪካ ለዛውም ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ይሄዳል እንዴ!? እውነቱን ለመናገር እኔ አቶ መለስ ዜናዊን ብሆን ኖሮ ዲቪ እንኳ ቢደርሰኝ ሀገር ይቀየርልኝ እላለሁ እንጂ አሜሪካ አልሄድም። እነ ቻይና ባሉበት አለም እነ ሰሜን ኮሪያ በሚኖሩበት ምድር ሰው እንዴት ወደ አሜሪካ ይሄዳል? (ይቅርታ ሰው በሚል የተጠቀሱት ክቡር […]

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን በ ጂ8 ስብሰባ ላይ መገኘት አስመልክቶ ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን የድጋፍና የተቃውሞ ሠልፍ አደረጉ፡፡

በአሜሪካ ስብሰባ ላይ የሚገኙት አቶ መለስ ዜናዊ በስብሰባ አዳራሹ ውስጥ ገና መናገር ሲጀመሩ ጋዜጠኛ አበበ ገላው ከፍ ባለ ድምፅ፤  “ይህ ሰው ነብሰ ገዳይ ነው… ወንጀለኛ ነው… እዚህ ቦታ ሊገኝ አይገባውም” ሲል በተሰብሳቢዎች ፊት ልክ ልካቸውን ነገራቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዳራሽ ውስጥ እንዲህ ያለ የተቃውሞ ድምፅ ያጋጥመኛል ብለው ስላላጠበቁ ተደናግጠው ንግግራቸውን አቆርጠው እንደነበር  የዘገበው ኢሳት ዜና አበበን […]

ዴሞክራሲ ትልቅ ፅንሰ ሐሳብ ነው፡፡ ከዚያም ባሻገር ሆኖም ልክ እንደአብዛኛዎቹ የዓለማችን እውነታዎች ፍፁም ሊሟላ አይችልም፡፡ ነገር ግን ምሁራን ዴሞክራ…

ባለፈው ዓመት ተይዘው በዚሁ ሕግ የተከሰሱ 150 ሰዎችን ጉዳዮች ሦስት ዳኞች የተሰየሙበት ፌደራል ችሎት እየተመለከተ ነው፡፡ ከተከሣሾቹ መካከል ታዋቂ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች ይገኙባቸዋል፡፡

ዩናይትድ ስቴትስ ካምፕ ዴቪድ ዉስጥ በሚካሄደው የቡድን 8 ጉባኤ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የውይይቱ ተካፋይ እንዲሆኑ መጋበዝ ልክ አይደለም በማለት…

የኢትዮጵያ መንግሥት ከኤርትራና ኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ በኤርትራ ታፍነው ተወስደዋል ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን ለማስለቀቅ ሙከራውን መቀጠሉን አስታወ

የዚህ ፅሁፍ አላማ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በአሜሪካ እየተዘጋጀባቸው ያለውን ታላቅ ተቃውሞ “ማሳበቅ” ሲሆን ቢቻል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዞውን እንዲሰርዙት ባይችሉ ደግሞ ሌሎች ዘዴዎች በመጠቆም ለጠቅላይ ሚኒስትራችንን ያለንን ተቆርቋሪነት ማሳየት ነው። (መቼም ይቺን አንቀፅ ያነበበ የኢንሳ “ዘጊ” ብሎጋችንን በሰፊው እንደሚከፍተው እርግጠኛ ነኝ!) ሰሞኑን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከአሜሪካው ፕረዘዳንት ባራክ ኦባማ ጋር አሜሪካ ሊገናኙ ተቀጣጥረዋል። በነገራችን […]