ወይ በታሪክ መወደስን ወይ በታሪክ መወቀስን ምረጥ!

መንግሥትም፣ የፖለቲካ ድርጅቶችም፣ ምሁራንም፣ የግሉ ዘርፍም፣ የሲቪል ማኅበረሰቡም፣ ሕዝብም እንደ ሕዝብ ጥሩና አኩሪ ሥራ ሠርተው በታሪክም በትውልድም ተከብረው፣ ተወድሰውና ተሞግሰው የሚያልፉባቸው አመቺ ሁኔታዎች አሉዋቸው፡፡