ፌስቡክ የቢሊየነርነት አቋራጩ መንገድ DW Amharic May 21, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ተጠቃሚዎቹ በቁጥር ወደ 900 ሚሊዮን አሻቅበዋል። ሀገር ቢሆን ኖሮ ቻይናና ህንድን ተከትሎ በዓለማችን ሶስተኛውን ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር የያዘው ባስባለ ነበር። ፌስ ቡክ! የሚሊዮኖችን መረጃ እንደያዘ ሰሞኑን ለአክሲዮን ገበያ መቅረቡ በኒውዮርክ