አፍሪቃ፣ ሱዳንና ግብፅ
ታቦ ምቤኪ በተቀናቃኞቹ ሁለቱ የሱዳነ መንግሥታት መካከል የተቋረጠውን ድርድር እንደገና ለማነቃቃት በወቅቱ በሱዳን ይገኛሉ። ስለዚሁ ጥረታቸውና በግብፅ በሚቀጥለው ሣምንት ስለሚደረገው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ሁለት ዘገባዎች አጠናቅረናል።