የአፍሪቃ እድገትና የምግብ ዋስትና
የአፍሪቃ አገሮችን ፈጣን እድገት ረሃብና የምግብ እጥረት እንዳያደናቅፈዉ ሲል የተመ የልማት መርሃግብር UNDP ስጋቱን ገለጸ። የድርጅቱ አስተዳደር ኃላፊ ሄ
የአፍሪቃ አገሮችን ፈጣን እድገት ረሃብና የምግብ እጥረት እንዳያደናቅፈዉ ሲል የተመ የልማት መርሃግብር UNDP ስጋቱን ገለጸ። የድርጅቱ አስተዳደር ኃላፊ ሄ
ሰላም ወዳጄ… በቀጠሯችን መሰረት መጥቻለሁ። ትላንት ግንቦት ሰባት ነበር። ይቺ ቀን ለኛ የተለየች ቀን ነች። የዲሞክራሲ መብራት ብልጭ ብላ የጠፋችበት በርሱ ጦስም በርካታ አቅም እና ችሎታ ያላቸው ትራንስፎረመሮች ተቃጥለው፤ በምትካቸው ትራንስፎርሜሽን የተባለ ቃል መተካት የጀመረባት ታሪካዊ ቀን። እስቲ ያቺን ሰዓት ትንሽ እንዘክራት… አንድ እኔ በምርጫ ዘጠና ሰባት ጎጃም አካባቢ ነበርኩ። የአቤ ጎበኛው የትውልድ ቦታ የሆነችው […]![]()
የድርጅቱ ምክትል ሐላፊ ኤሊዛ ሙኞዝ ድርጅታቸዉ ርዕዮትን ከሌሎች ጋዜጠኞች ጋር ለዘንድሮ ሽልማት የመረጠበትን ምክንያት አስታከዉ እንዳሉት ርዕዮት ለእም
መድረክ ባሠራጨዉ ፅሑፍ እንዳለዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሚገደሉ፥ የሚታሰሩና እንዲሰደዱ የሚገደዱት ሰዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ…
እናቶች በሚያገኟቸዉ የጤና፤ የተመጣጠነ ምግብ፤ የትምህርት፤ የኤኮኖሚ ይዞታና እንዲሁም ለልጆች ጤና የሚሰጠዉን መሠረታዊ አገልግሎት ተመርኩዞ የሚኖሩባ…
ከ 16 ቱ የጀርመን ፈደራል ክፍለ ግዛቶች አንዱ በሆነው በምዕራባዊው ኖርድ ራይን ቬስትፋለን የሚካሄድ ምርጫ ሁሌም ትኩረት እንደሳበ ነው ፤ የዚህም አንዱና ዋ…
የዓለም ዜና
ዛሬ ግንቦት ሰባትን አስመልክቶ አንዳንድ የተለቃቀሙ ጨዋታዎችን ለማቅረብ ዕቅድ ነበረኝ ነገር ግን በ”ሙድ” እጦት ጨዋታው ሳያልቅልኝ ቀኑ አለቀብኝ። ስለዚህ ለዛሬ ቢያንስ እንኳን አደረሳችሁ እንባባል። እና ለነገ በሀገርቤቱም በዲያስፖራውም ብሎጋችን “ሙድ ያፈራውን” የግንቦት ሰባት ወሬ እንቃመሳለን። (ማስታወቂያ መሆኑ ነው እንግዲህ) ኢቲቪም “በነገው ዕለት” አያለ የፕሮግራም ማስታወቂያ ይሰራ የለ እንዴ…? ማን ከማን ያንሳል! በነገራችን ላይ ለኢትዮጵያ ብለን […]![]()
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
click here for npdfአንዲትን መንደር ኃይለኛ ሞገደኛ ነፋስ እየተነሣ ያስቸግራታል፡፡ የመንደርዋ ካቢኔ ተሰበሰበና ሦስት ባለሞያዎችን መድቦ ለችግሩ መፍትሔ እን
ሰሞኑን ሰለሞን ተካ “ፅናት” በተባለ የሬድዮ ጣቢያው ላይ ጮክ ብሎ ሙስሊም ወንድሞቻችንን በሚመለከት አንድ መግለጫ ሰጥቷል። ሰለሞን የቱ…? ብሎ የጠየቀ ካለ ሰለሞን ዜሮ ዞሮው በሚል አብራራለሁ። መጨመር ካስፈለገም ምን ነካው? የማይባለው ሰለሞን ተካ! ብንለውም ይሆናል። የሚገርመኝ ነገር 1 ይሄ “ፅናት” የተባለው ራዲዮ ጣቢያ አዘጋጁ ራሱ ሰለሞን ተካ ነው። ስጠረጥር ባለቤቱም እርሱ ይመስለኛል። ታድያ እዚህ ላይ […]![]()
በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ክስ የተመሠረተባቸው አቶ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ በስምንት ተጠርጣሪዎች ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለግንቦት 3
ማሕተመ ጋንዲን፣ ማርቲን ሉተር ኪንግን እና ኔልሰን ማንዴላን ስታስታውሱ መጀመሪያ ወደአዕምሯችሁ የሚመጣው ነፃነት ነው፤ በትግል የተገኘ ነፃነት፡፡ ሦስ
እስላሙም ወገናችን ክርስቲያኑን በመደገፍ፤ ክርስቲያኑም ወገናችን እስላሙን በመደገፍ ሁሉም እንዲነሳና ድምጹን እንዲያሰማ ጥሪየን አቀርባለሁ” ብጹዕ ወ…
በሶማሊያ የተረጋጋ ማዕከለዊ መንግስት ለማቆም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የተለያዩ ሙከራዎችን ፈትሿል። ከሁለት አስርት ዓመት በላይ እርስ በእርስ የሚቆራቆ
ቅዳሜን አባቴ “ሰንበተ ጢኖ” ሲል ይጠራው ነበር። ነገም ዋናው የእረፍት ቀን ነው በነዚህ የእረፍት ቀናት ደግሞ “ክቡር…” ምናምን እያልኩ ከማካብድብዎ ዝም ብዬ መለስ ብልዎትስ ስል አሰብኩልዎ…! አዎና በነዚህ የእረፍት ቀናት እርስዎም ቢሆኑ ዘወትር የማይለይዎትን የክብር ከረባትዎንም ሆነ ያቺ “ማን እንደሰፋት የማያወቁት” ሱፍዎን ወለቅ አድርገው የሆነበት አስቀምጠው እና ቱታዎን ለብሰው ለሃያ አመታት በምቾት እና በድልዎት የተቀመጡባት […]![]()
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ግንቦት 4 ቀን 2004 ዓ.ም. May 12, 2012)፦ ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ የአፍሪካ መሪዎች ሙስና ውስጥ የሚዘፈቁት በወጉ የተደራጁ የውጪ ኩባንያዎች የሚያደርሱ
ኮፊ አናን የአፍሪካ ዕጣ ፈንታ አሣሣቢ መሆኑን አመለከቱ፡፡
አዲሱ የብርሀንና ሰላም ማተምያ ቤት መመርያ ለሳንሰር ይዳርጋል ተባለ
ሮይተርስ ዜና አገልግሎት፣ ትናንት ማታ ከአዲስ አበባ ባቀረበው ዘገባ ላይ ፤ካለፈው ጥር ወር አንስቶ ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ከሞላ ጎደል በየሳምንቱ በየመሥጊ…
አታላንታ በሚል ስያሜ ፣ ከአውሮፓው ኅብረት የተውጣጣው የባህር ኃይል፣ በሁለት ዐበይት ዓላማዎች ሳቢያ ከሶማልያ ጠረፍ ፈንጠር ብሎ በአደን ባህረ-ሰላጤ፣
የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍትኛ ፍርድ ቤት በአሸባሪነት በተከሰሱት ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኛ ላይ ዛሪ ይሰጣል የተባለውን ብይን ለሌላ ጊዜ አስተላለፈ። ዛሬ…
«ትምህርት ደበረኝ። ወላጆቼ ጣጣ ያበዙብኛል፣ እኔ ህፃን አይደለሁም » እነዚህ አረፍተ ነገሮች በአብዛኞቹ በአፍላ የእድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ታዳጊ ወጣቶች አ…
የዓለም የምጣኔ ሃብት ምክክር መድረክ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያደርገውን ክርክር ዛሬም ለ 2 ተኛ ቀን ቀጥሏል። ትናንት አመሻሽ ላይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ጋሽ ግዛው በድፍን ሽሮሜዳ ታዋቂ የነበሩ ሞቅታን እንደገንዘብ እየቆጠቡ የሚጠቀሙ ሰው ነበሩ። እርሳቸውን ሳይሰክሩ ያያቸው ሰው ካለ እርሱ አብሯቸው ያደረ መሆን አለበት፤ በቀረ ግን ሁሌም ሞቅታ ውስጥ ናቸው። ጋሽ ግዝሽ ሁልግዜም ወደቤታቸው የሚገቡት እምቢኝ እያሉም ቢሆን፤ በሰዎች ተደጋግፈው ነው። አንዳንዴም በወሳንሳ! አለበለዛ ሲወድቁ ሲነሱ የሚያዩት አበሳ አይወሳ…! ጋሽ ግዛው በሞቅታቸው ተዓምር ካመጡት ልዩ ልዩ ጠባይ […]![]()
ተመስገን ደሳለኝ ከዚህ ቀደም ‹‹ሹክሹክታው ምንድርነው?›› በሚል ርዕሰ ጉዳይ አንድ ፅሁፍ ፅፌ ነበር። የፅሁፉ ጭብጥ የሚያጠነጥነው የአረብ ሀገራት የተ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የኢትዮጵያ መንግሥት በዜጎቹ ላይ እያደረሰ ያለውን የመብት ረገጣ እና እስራት በአስቸኳይ ያቁም!!
በኃይማኖቶች ላይ ጣልቃ መግባቱን እና ዜጎችን ማፈናቀሉ…
ለአቶ መለስ ዜናዊ (የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር – አዲስ አበባ)
ጉዳዩ፦ ታሪካዊ የዋልድባ ገዳማችን ይዞታና የመነኮሳት ሰብዓዊ መብት እንዲከበርልን ስለመ
ወደፊት የሚከሰቱ ለውጦችን የሚጠቁም አውደ ጥናት ተካሄደ
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ይህ ጽሑፍ ለእኔም የተጻፈ በመሆኑ አንድ ቀልድ እንደመግቢያ ልናገር፤ አማኑኤል ሆስፒታል ሕመምተኛው ውጭ ይጽፋል፤ ሀኪሙ ይመ
ይቺ ጨዋታ ዛሬ ቀን ላይ ለኢትዮጵያ ተዘጋጅቶ የነበረው ብሎጋችን ላይ ለጥፈናት ነበር። በዋናው ቤትስ ለምን ይቅርባት ተብላ እነሆ እዚህም መጣች! ኢትዮጵያ ቴሌቪዥንን ሁልግዜም እከታተለዋለሁ። ወደኔ የሚመጣውን ካላቋረጡት በቀር… ወደፊትም በትጋት ማየቴን እቀጥላለሁ። ታድያ ሁልግዜም እንዳስደነቀኝ ሁልግዜም እንዳስገረመኝ ነው። እንደውም አሁን አሁን “ከሪሞት” ላይ ወደ ኢቲቪ የሚወስደውን ቁጥር ስጫን በለሆሳስ “ታምረ ኢቲቪን ልከታተል” እያልኩ ነው። እኔ […]![]()
ቀደም ሲል ቅቤ ፈልጎ ልቁጥ ሙዝ ፥ በርበሬ አገኘሁ ብሎ የተፈጨ ሸክላ ገዛሁ ባይ ምሬት ነበር የሚሰማዉ።አሁን ደግሞ የአገልግሎት ጊዜዉ ያለፈበት፥ ወይም ጊ
click here for pdfአንድ ወዳጄ እንዲህ የሚል የዕውቁን የግሪክ ፈላስፋ የሶቅራጥስን አባባል ላከልኝ፡፡ ሶቅራጥስ አንድ ጓደኛ ነበረው አሉ፡፡ አንድ ቀን ይኼ ጓ
እኔ ዘወትር ስለመንግስቴ የምጨነቀው፤ እኔ ሁሌም የፀሐዩ መንግስቴ ነገር የሚያቃጥለኝ፣ እኔ ከታማሚ ካድሬዎች ይልቅ ለድርጅታችን ታማኝ የሆንኩት… ሰሞኑን ስለመንግስቴ አብዝቼ ስጨነቅ እና ስጠበብ ቆይቻለሁ። ባለፈው ግዜ በመርካቶው አንዋር መስጂድ ውስጥ ሁለት የመካከለኛው ምስራቅ ወጣቶች “በቁጥጥር ስር” ውለው በኢቲቪ ዜና አይተናቸዋል። ወጣቶቹ “ከኤርፖርት በቀጥታ መርካቶ ሄደው ወረቀት ሲበትኑ እንደነበር” ተነግሮናል። እዚች ላይ አንዳንድ አስተያየቶችን ሰጥቼ ዘወር […]![]()
የንግዱ ህዋ ከተመቻቸላቸው መዋዕለ ንዋይ አፍሳሾች ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ይመጣሉ
በአፍሪቃ ላይ የሚካሄደው የዘንድሮው የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ የሶሥት ቀናት ስብሰባ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ተከፍቷል።
የዕለቱ ዜና
በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን አማራ ሳይንት ወረዳ በምትገኘውና ዛሬ በምትነግሠው ርእሰ አድባራት ተድባበ ማርያም ገዳም ለንግሥ በመጓዝ ላይ የነበሩ 17 ሰዎ
ከሶስት ዓመታት በፊት ቻይና ዩናይትድ ስቴይትስን ከአፍሪካ ጋር ባላት የንግድ ግንኙነት አልፋታለች።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በትግራይ ክልል የልማት ሠራዊት እንዲሆኑ ተብለው የተመደቡ አካላት የወረዳና የቀበሌ አስተዳዳሪዎች በሕወሓት ካድሬ መሪነት ነው እሚንቀሳቀሱት፡፡ የታዘዙትን የሚፈጽሙ ናቸው፡፡ እነዚህ አካላት የተሰማሩበት የሥራ ዓላማ በገጠር በተመረጡ ቦታዎች በመስኖ የሚለማ ግብርና ማፋጠን የሚል ነው፡፡ ለዚህ ተብሎ የታቀደው የልማት አቅጣጫ ደግሞ በተመረጡ የገጠር መንደሮች እያንዳንዱን ገበሬ በእርሻ ማሣው የውሃ ጉድጓድ መቆፈር እንዳለበት ነው፡፡ በተጨማሪ ከደደቢት የብድር ተቋም […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ባለፈው ግዜ ቼልሲ ከባርሴሎና ጋር ሲጫወት በሩን ጥርቅም አድርጎ በፓስዋርድ ነበር የዘጋው። ለምን ዘጋ ያልን እንደሆነ በርካታ ምክንያቶችን መደርደር እንችላለን። ከእኛ ይልቅ ግን በዚህ ጉዳይ ላይ ኤርሚያስ የሆነ ነገር ብሎ እንደሆነ እንፈልግ እና እንመልከት። ምንም ካላለም ከቀጣዩ የዋንጫ ጨዋታ ጋር አያይዞ ዘርዘር ያለ አጥጋቢ ምክንያቶች እንደሚነግረን ተስፋ እናድርግ። ትላንት አንድ ፈረንጅ ወዳጃችን፤ “ብሎጌ በተደጋጋሚ ተዘጋ […]![]()