ድሪምላይነር አውሮፕላኖች በነሐሴ አዲስ አበባ ይገባሉ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካዘዛቸው አሥር ቦይንግ 787-8 ድሪምላይነር አውሮፕላኖች መካከል የመጀመርያዎቹ ሁለቱ በመጪው ነሐሴ ወር አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡