መናፈሻዎች ብርቅ የሆኑባት አዲስ አበባ

ባለፈው ኅዳር ወር 125ኛ ዓመት እንደሞላት የተነገረላት አዲስ አበባ፣ በርካታ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እየተካሄዱባት ነው:: የዛሬዋ አዲስ አበባ በጣም በርካታ ሕንፃዎችና መንገዶች እየተገነቡባት በመሆኗ ዕድገቷንና ዘመናዊነቷን እያሳበቁባት ነው::