ኤምሬቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ቋምጠዋል
• የሚመጡትን የውጭ ባለሀብቶች የሚከታተል አካል የለም
ከአሥራ አምስት በላይ ቱባ የዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የሦስት ቀናት ጉብኝት አድርገው እዚህ ካሉ የመንግሥት አካላትና የግል ባለሀብቶች ጋር ተገናኝተው ነበር፡፡