የጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በቡድን 8 ጉባኤ መጋበዝ DW Amharic May 17, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዩናይትድ ስቴትስ ካምፕ ዴቪድ ዉስጥ በሚካሄደው የቡድን 8 ጉባኤ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የውይይቱ ተካፋይ እንዲሆኑ መጋበዝ ልክ አይደለም በማለት ለተጨቆኑ ህዝቦች የሚሟገተው የጀርመን ድርጅት መጨረሻ ጋዜጣዊ መግለጫ አዉጥቷል።