Amharic ኤኮኖሚ፤ ብራዚልና አፍሪቃ DW Amharic May 16, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በአፍሪቃ የተፈጥሮ ሃብትና በወደፊት ገበያ ላይ በማለም ከክፍለ-ዓለሚቱ ጋር የኤኮኖሚና የንግድ ትብብራቸውን እያጠናከሩ በመሄድ ላይ የሚገኙት በተፋጠነ ዕድገት ላይ የሚገኙ ሃገራት ዛሬ ቻይናና ሕንድ ብቻ አይደሉም።