ቼልሢይ የአውሮፓ ቁንጮ DW Amharic May 21, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቀደምት ክለቦች አንዱ የሆነው ኤፍ ሲ ቼልሢይ ሚዩኒክ ላይ የአውሮፓን ሻምፒዮና ሊጋ ዋንጫ በመውሰድ ከአትላንቲክ ባሻገር በአሜሪካ ጉባዔ ተቀምጠው የነበሩትን የአገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮንን ሳይቀር እንደ ልጅ አስፈንድቋል።