ባንኮች የደንበኞቻቸውን ሚስጥር ለመጠበቅ ችግር እያጋጠመን ነው አሉ
ባንኮች የደንበኞቻቸውን ምስጢር የመጠበቅ ሕጋዊ ግዴታ ያለባቸው ቢሆንም፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን በሕግ አግባብ ከተቀመጠው ሥርዓት ውጪ የደንበኞችን መረጃ በፖሊስና በዓቃቤ ሕግ እየተጠየቁ መሆኑ ሲገለጽ፣ ፖሊስ በበኩሉ መረጃ ልነፈግ አይገባኝም አለ፡፡