የአካዳሚ ማዕረግና የሸፍጥ ንግድ DW Amharic May 16, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በተለያዩ አገሮች እንደሚያጋጥመው ሁሉ፤ በዚህ በጀርመን ሀገርም የአካደሚ ማዕረግ የሸፍጥ ነጋዴዎች አሉ። ያልደከሙበትን ማዕረግ ለማግኘት የሚፈልጉም የዚያኑ ያህል! በሌላ በኩል ኅሊና በማይፈቅደው ሁኔታ የመመረቂያ ጽሑፍን ፤ ከሌሎች ሥራዎች