ቴዎድሮስ ካሳሁንና አዲካ ተስማሙ Ethiopian Reporter May 19, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship “ጥቁር ሰው” አልበም ሊመረቅ ነው በድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና በአዲካ ኮሙዩኒኬሽንና ኢቨንትስ ኩባንያ መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት መፈታቱን ምንጮች ገለጹ፡፡