የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትና CPJ DW Amharic May 16, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ስላጉዳዩ ማብራሪያ እንዲሰጥ የአዲስ አበባው የዶቼቬለ ወኪል ታደሰ እንግዳው ጠይቆ ነበር ። ሆኖም ድርጅቱ መልስ የሚሰጠው በጉዳዩ ላይ ከጋዜጣ አሳታሚዎች ጋር ከተወያየ በኃላ መሆኑን ለወኪላችን አስታውቋል