66 የፖለቲካ ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች በ2ዐዐ5 ዓም በሚካሄደው የአካባቢ ምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ረቂቅ ላይ ያቀረቡት ጥያቄ
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ጥቅምት 15 ቀን 2ዐዐ5 ዓም በአዳማ ከተማ ቦርዱ ‹‹በ2ዐዐ5 ዓም በሚካሄደው የአካባቢ ምርጫ አፈፃፀም የጊዜ ሰሌዳ ረቂቅ›› ላይ ከፖለቲካ ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮች ጋር ባአደረገው ምክክር ፕሮግራም ተገኝተው ፔቲሽን ከፈረሙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የቀረበ ጥያቄ ስለማቅረብ፣ 1. አጠቃላይ፡- ከላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ቦታና ርዕሰ ጉዳይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራር […]