የአዉሮጳ ሕብረት፥ ብሪታንያና ጀርመን DW Amharic November 8, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከሁለት ሳምንት በሕዋላ በሚደረገዉ ጉባኤ ካሜሩን ሌሎቹን መሪዎች ከመሰሉ፥ የአዉሮጳን ምጣኔ ሐብት የምትማራዉ፥ለከሰሩት ሐገራት ከፍተኛዉን ብድርና ድጎማ የምትሰጠዉ ጀርመን እንደ ሐገር፥ ሜርክል እንደ መሪ አዉሮጶችን አግባቢነታቸዉን አስመሰከሩ ማለት ነዉ።