የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ DW Amharic November 6, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዛሬ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የተወሰኑ ሐሳቦች ከሌሎች ጎላ ብለው እየተደመጡ ነው። ሁለቱ እጩዎች የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ እና ተፎካካሪያቸው ሬፓብሊካዊው ሚት ሮምኒ ባለፉት የምርጫ ዘመቻ ሳምንታት በተለያዩ የሀገሪቱ ግዛቶች ከባድ ፍልሚያ አካሂደዋል። ቨርጂኒያም ከነዚሁ ግዛቶች መካከል አንዷ ነበረች።