Amharic የማሊ ቀውስ እና የአልጀሪያ ሚና DW Amharic Nov 8, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአፍሪቃ ህብረት፡ የምዕራብ አፍሪቃ መንግሥታት የኤኮኖሚ ማህበረሰብ፡ በምህፃሩ ኤኮዋስ፡ የተመድ እና የአውሮጳ ህብረት የጦር ጠበብት እና የመከላከያ ሚንስትሮች፡ ባለፈው ሣምንት በማሊ መዲና ባማኮ ባካሄዱት ምክክር ላይ ሰሜናዊ ማሊን በተቆጣጠሩት አክራሪ ሙሥሊሞች አንፃር ወታደራዊ ርምጃ መውሰድ የሚቻልበትን የመፍትሔ ሀሳብ አፈላልገዋል።