UTC 16:00 የአለም ዜና 211112
የዕለቱ ዜና
የዕለቱ ዜና
የኢትዮጵያ ሲቪክ ንቅናቄ
አቶ ኃይለማርያም ”የታላቁን መሪ ራዕይ“ እንደሚተገብሩ ቃል ገብተዋል፤ ለውጥ እንደሚያደርጉ ግን አልገለፁም። ኢህአዴግ በአቶ
በዮሐንስ አንበርብር
ሰሞኑን ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች 18 አገሮችን በሥሩ ለሚገኘው የሰብዓ…
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን እያስተባበረ ነው፡፡ ቡድኑ በፈቃደኝነትና በፍላጎ…
– ኢትዮጵያ የአፍሪካን አቋም እንደምታንፀባርቅ ገለጸች
በዮሐንስ አንበርብር
ሰሞኑን በእስራኤልና በሐማስ መካከል በተከሰተው ግጭት ምክንያት በአዲስ
– ለኢትዮጵያ መንግሥት በደብዳቤ ማብራሪያ ሰጥቷል
በዮሐንስ አንበርብር
የግብፅ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በአገር ውስጥና በተለያዩ ዓለም አቀፍ መ…
በታምሩ ጽጌ
ጥቅምት 27 ቀን 2005 ዓ.ም. በየካቲት 12 ሆስፒታል የተወለደች ሕፃን፣ በተወለደች በዘጠነኛው ቀንዋ ኅዳር 5 ቀን 2005 ዓ.ም. መሰረቋን ወላጅ እናቷ ለሪፖ
ረቡዕ ጥቅምት 21 ቀን 2005 በቅጽ 18 ቁጥር 7/1385 ታትሞ የወጣውና ‹‹አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ሻሸመኔ የሚገኘውን በቀለ ሞላ ሆቴል ገዝቶ እየገነባ ነው›› በሚለ
‹‹ከጐሳዎች የመሬት ባለቤትነት ጋር በተያያዘ በኢንቨስተሮች የሚነሳው ቅሬታ መሠረተ ቢስ ነው›› አቶ ኢስማኤል አሊሴሮ፣ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥ
– ፖታሽ የኢትዮጵያ ዋነኛ የውጭ ምንዛሪ ማስገኛ ይሆናል እየተባለ ነው
በዳዊት ታዬ
ከአንድ ዓመት ተኩል በኋላ የአገሪቱ ዋነኛ የወጪ ንግድ ማስገኛ ይሆና
– ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል
በታምሩ ጽጌ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአይቲኤስሲ ላብራቶሪ ሰሞኑን መዘረፉ
በዳዊት ታዬ
ከ1983 ዓ.ም. ወዲህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ኢንሹራንስ ኩባንያ በመሆን የተቋቋመው ናይል ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር፣ በብሔራዊ ባንክ መ…
ዜና 20.12.2012
መኢአድ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጠው መግለጫ በተለይ በደቡብ ክልልና በአሶሳ አካባቢ አባላቶቹ ላይ የሚካሄደው የሰብአዊ መብት ጥሰት ተጠናክሮ መቀጠሉን
እስራኤል ጋዛን ማጥቃት ከጀመረችበት ካለፈው ሳምንት ረቡዕ አንስቶ የሞቱት ፍልስጤማውያን ቁጥር 116 መድረሱን የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል ። እስራኤ…
የአውሮፓው ኅብረት፤ በሚመጡት 15 ዓመታት በማደግ ላይ ለሚገኙ አገሮች 500 ሚሊዮን ህዝብ፤ ከሚያስፈልገው ከ 4-8 ቢሊዮን ዩውሮ ፣ 500 ሚሊዮኑ ሥራ ላይ እየዋለ መ
በወንጀሉ አፍቃሪ ናዚዎች መጠርጠራቸው ይፋ ከወጣበት ካለፈው አመት አንስቶ በጀርመን የቀኝ አክራሪዎች ጉዳይ እንዳነጋገረ ነው ። ፍሪድሪክ ኤበርት የተባለ…
ከ30 በላይ የሚሆኑ እነዚህ አባላት ወደ ግብፅ የሚሄዱት በመገንባት ላይ ያለው የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ በግብፅ ላይ ምንም ጉዳት እንደማያደርስ ለማስረዳት
ከሰዉ ወደሰዉ የማይተላለፉ በሽታዎች ትኩረት እንደተነፈጋቸዉ የህክምና ባለሙያዎች አዘዉትረዉ ይጠቁማሉ። እንዲህም ሆኖ ከእነዚህ በሽታዎች መካከል በተለ…
ደራሲ፡ ግርማ ደገፋ ገዳ
ገጽ፡ 496
ዋጋ፡ 20 ዶላር
“የላትቪያው” በፍቅር፣ በፖለቲካ፣ በሰብአዊ መብቶችና በሀገራዊ እውነታዎች ዙሪያ የሚያውጠነጥን፤ 496 ገጾ…
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት፤ አቃቢ ህግ የግንቦት ሰባት አባላት ናቸው ብሎ በፀረ ሽብር ህግ የከሰሳቸውን 21 ተጠርጣሪዎች ክስ በማድ
የእስራኤልና የፍሊስጤም ሚሊሻዎች በሮኬትና በቦምብ ጥቃት ከጀመሩ ዛሬ ስድስተኛው ቀን ነው። የእስራኤል ጥቃት ከጀመረበት ካሳለፍነው ረቡዕ ወዲህ ትናንት …
የሶርያ ተቃዋሚዎች በያዝነው ወር መጀመሪያ በቃጣር ዶሃ በመሰባሰብ ሁሉም ተቃዋሚዎች አንድ የህብረት ግንባር መፍጠራቸው፣ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ለሶርያ …
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለስልጣናት ሰሞኑን በአዲስ አበባ እንዳስታወቁት፣ አብዛኛዎቹ የአፍሪቃ አገሮች ድርጅቱ ለአዳጊ አገሮች ያስቀመጠውን የም…
(የማይረሳው ሰማዕት የኔሰው ገብሬ መታሰቢያ በዋሽንግተን ዲሲ)
አበበ በቀለ
ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ ሦስት ነገሮችን በጥልቀት ብዙ ሳሰላስል ነበር። በመጀመሪያ የከነከነኝ ነገር አንዲት አቢጌል የምትባል የአራ…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Sunday 11/18/2012
A large number of clergy, politicians and world leaders headed to Cairo to attend this historical event. On Sunday’s ceremony, Bishop Tawadros will be formally consecrated as the Pope of Alexandria and Patriarch of Africa in the Hol…
በታደሰ ገብረ ማርያም
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የዓለም ጤና ድርጅትና የዓለም ባንክ እ.ኤ.አ. በጁን 2011
በዮሐንስ አንበርብር
ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ አባላትን ያካተተ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥትን በመወከል፣ ኢትዮ…
ሕዝብም መልካም አስተዳደር እፈልጋለሁ ይላል፡፡ መንግሥትም መልካም አስተዳደርን ማስፈንና ማረጋገጥ ራዕዬ፣ ዓላማዬና ዕቅዴ ነው ይላል፡፡ በዚህ ላይ ልዩ
– አሉ የሚባሉ የአገሪቱ ባለሙያዎች ይሳተፉበታል
በጥበበሥላሴ ጥጋቡ
ታሪካዊውን የዓድዋ ድል የሚተርክ ፊልም 35 ሚሊዮን ብር በሚገመት በጀት ሊሠራ ነው፡፡
ዶ/ር መረራ ጉዲና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህርና የመድረክ አመራር አባል ናቸው፡፡
በዮሐንስ አንበርብር
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የታክስ ማጭበርብርና የኮንትሮባንድ ንግድ እንቅስቃሴን ለሚጠቁም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወሮ
በዳዊት ታዬ
ለተለያዩ ሰብሎች ግብዓት የሚሆኑ ምርጥ ዘር የሚያመርቱ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በቁጥር ጥቂት ናቸው፡፡ አድካሚውን የግብርና ዘርፍ እንደ
በታምሩ ጽጌ
ደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ እስከ ቃጥባሬ ድረስ ያለውን 13 ኪሎ ሜትር መንገድ በማሠራት ላይ የነበሩትን አቶ ጀሚል ሐሰን የተባሉ ግለሰብ
በብርሃኑ ፈቃደ
የኢትዮጵያ ገቢና ወጪ ዕቃዎችን በፍጥነት ለማስተናገድ ያስችላል የተባለውን የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት መመርያ ያወጣው የትራንስፖርት ሚ
‹‹ማስተር ፕላኑ የተቀየረው የሕዝብ ተቋማትን ለማዳን ነው›› የከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት‹‹የመንገዱ ዲዛይን የተሠራው ውይይት ከተደረገ በኋላ በስምምነ…
በሲየራ ልዮን ከተባበረው ዓብዮታዊ ግንባር ዓማፅያን ጋ የተካሄደው ዘግናኙ የርስበርስ ጦርነት እአአ በ 2001 ዓም ካበቃ በኋላ የሀገሪቱ ሕዝብ ዛሬ ለሦስተኛ
እስከ መቼ ነው ዝምታ? እስከ መቼ ነው አርምሞ ? የልብን ሐቅ አስታሞ፣ የብእር አንደበት ለጉሞ፣ እስከመቼ ነው ዝሙ ? እስከ መቼ ነው አርምሞ?? “መቼን” የማታውቅ ልቤ ፣ አርምሞህን እነቀው፣ በል እባክህ እንዳቅምህ ፣ ባለችህ መንገድ አፍስሰው፣ እስከመቼ ነው አርምሞህ? ዝሙስ እስከመቼ ነው ?? ነሐሴ 1970 ፍቃደ አዘዘ ሱዛን ራይስ በተባበሩት መንግሥታት የአሜሪካ ተወካይ ለጠቅላዩ ቀብር […]
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
ፕሬዝዳንት ኦባማ ሁለተኛውን ዙር የፕሬዝዳንትነት ምርጫ በማሸነፋቸው እንኳን ደስ ያለዎት ማለ…
የድርጅቱ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ የድርጅቱ አላማ በኢትዮጳያ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ጥረት አስተዋፅኦ ማድረግ መሆኑን ለ…
በቦምብ የተደበደበውን የጋዛ ክፍል የጎበኙትና ዛሬ በተፈፀመ ጥቃት ተገድለዋል የተባሉትን ሰዎች አስከሬን ያዪት ካንዲል የተኩስ አቁም ስምምነቱ እንዲፀና
በዩናይትድ እስቴትስ ከ 10 ቀናት በፊት የተካሄደው ምርጫ ውጤት ያበገናቸው አንዳንድ የሪፓብሊካዊው ፓርቲ ወገኖች ፣ ያልታሰበም ሆነ ያልተጠበቀ ጉዳይ አንስ…
አቡ ዳቢ የሚታተመው « THE NATIONAL» የሚባለው ጋዜጣ ባለፈው ሰኞ ባወጣው ዘገባ አንዲት የሀገሪቱ የተባበሩት አረብ ኤምራቶች ዜጋና የቤት እመቤት ኢትዮጵያዊ ሰራ…
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መንግሥት ሐይማኖታዊ ነፃነታችንን ገፎናል በማለት በተለያዩ አካባቢዎች ተቃዉሟቸዉን ማሰማት ከጀመሩ ዓመት አልፏቸዋል።የኢትዮጵያ
የዕለቱ ዜና
ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
ያለፈው የወያኔ መሪ ባለቤት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ትግራይን የኢንዱስትሪ ማእከል ለማድረግ መለስ ዜናዊ አቅዶት የነበረውን፤ ጽ…