የስፖርት ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ዜና ዕረፍት DW Amharic November 6, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባደረበት ህመም ሳቢያ ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው በስፖርት ዘገባ አቅራቢነቱ የታወቀው ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በቅድሥት ሥላሤ ካቴድራል ተፈፅፀመ።