በኢትዮጵያና ኤርትራ ሰሜን ምእራብ ድንበር ባድመ ከተማ አካባቢ የተኩስ ድምጽ መስማታቸውንና ቁስለኞች በሃኪም ቤት ሲታከሙ መመልከታቸውን አንዳንድ የአካባቢው ነዋሪዎችና፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ።

በመቀሌ ከተማ የሚኖሩት የቀድሞ ታጋይ አስገደ ገ/ስላሰ የህወሃትን የትግል ጉዞ በሚያትቱ በትግርኛ ቋንቋ የታተሙ መጻህፍቶቻቸው የተነሳ የቀረበባቸውን የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ በመከላከል ላይ ናቸው።

ሶሪያ ያሉት የተባበሩት መንግሥታት ታዛቢዎች ማዕከላዊ ሶሪያ የሚገኙ መንደሮች እንዳይገቡ የሶሪያ ጦርና የአካባቢው ነዋሪዎች መከልከላቸው ተዘገበ ። የቡ

ኢትዮጵያ ውስጥ ፣ ብሔር -ብሔረሰብንና ቋንቋን መሠረት ማድረጉ የሚነገርለት የፌደራል ሥርዓት፣ ችግሮችን እንዳላስወገደ ሲነገር ቆይቷል። በተለያዩ የአገ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 01/02 ጥቁር ዓባይ ጠጠር መፍጪያ አካባቢ ግንቦት 28 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በደረሰው የተሽከርካሪ አደጋ …

ከብዙ አመታት በፊት ተፈሪ መኮንን የሚባል አንድ ወጣት ደጃዝማች በሃረር አካባቢ ይኖር ነበር። እና ኑሮውን በሰላም በመኖር ላይ ሳለ አንድ ቀን ያልጠበቀው ነገር ገጠመው። ተፈሪ እንደወትሮው ጸሎት ላይ ሳለ ስልክ እንደሚፈልገው ተነገረው። የደወለለት የአጤ ምኒልክ ዙፋን ወራሽ ልጅ እያሱ ነበር። ሰላምታ ከተለዋወጡ በሁዋላ ልጅ እያሱ በቀጥታ ተፈሪን እንዲህ አለው፣ “ስማ ተፈሪ! የእህቴን ልጅ መነን አስፋውን […]

–    ቃል የገቡት 150 ሚሊዮን ብር ነበር በተለያዩ የኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ሥራ ተቋራጮች ለህዳሴው ግድብ ቃል ከገቡት 150 ሚሊዮን ብር ውስጥ 10 በመቶው

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ በውስጡ የሚከተለውን ያገኛሉ የምሁራን ዝምታ ይሰበር! የ ቴ ሌ እ ማሬና ፍ ካ ሬ – ነብዩ ኃይሉ በጐንደር ፖሊስ የሟቾችን አስክሬን በመኪና መሬት ለመሬት አስጐተተ በቤንች ማጂ ዞን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገደሉ ግንቦት 20ን ለማክበር 120 ሚሊዮን ብር መውጣቱ ተጠቆመ አንድነት ፓርቲ በምርጫ ቦርድ አፍሪያለሁ አለ – ቦርዱ በአስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ጠይቋል […]

ይህንን ጨዋታ ትላት ላካፍላችሁ ነበር ያሰብኩት በቴክኒክ ምክንያት ሳይሳካልኝ ቀረና ይኸው ለዛሬ ሆነ! በአለም ዙሪያ ያላችሁ የዝች ብሎግ አንባቢዎች እንዴት አላችሁልኝ…? ሰንበቶቹ እንዴት አለፉ!?  ባመዛኙ አሸወይና እንደነበሩ እገምታለሁ! ከፊል ደመናማ የሆኑ እንደሚኖሩም እጠረጥራለሁ። ስለዚህ በጥቅሉ ደመናው እንዲጠራ፤ አሸወይናው እንዲጠናከር እየተመኘሁ እንደሚከተለው ይቺን  ቀደዳ ይዤ ቀርቤያለሁ። የቃላት መፍቻ አሸወይና… ማለት አስደሳች፣ ማራኪ እና “ጣመኝ ድገሙኝ” የሚሉት […]

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ግንቦት 23 ቀን 2004 ዓ.ም አደረስኩ ባለው ድንገተኛ ጥቃት ከሃምሣ በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን መግደሉን ባወጣው ወታደራዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ግንቦት 23 ቀን 2004 ዓ.ም አደረስኩ ባለው ድንገተኛ ጥቃት ከሃምሣ በላይ የኢትዮጵያ ወታደሮችን መግደሉን ባወጣው ወታደራዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡

ዛሬ ማለዳ ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ተነስቶ ወደ ውጪ ጉዳይ መሥራ ቤት የተጓዘውን የዋሽንግተኑን ሰልፍ ተከታትለን ነበር

ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)
ሲሳይ አጌና በቅርቡ በመጀመሪያ በጀርመን፣ ቀጥሎ በአሜሪካን ሀገር ‹‹የቃሊቲው መንግስት›› የሚል ርዕስ ያለው መፅሐፍ አ…

–    በሁለት ፖሊሶች ላይ የአካል ጉዳት አድርሰዋልየፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ግንቦት 24 ቀን 2004 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ሸንሌ ዞን ሆራ ቀበሌ

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ መመስረትን አስመልክቶ ከግንቦት 10 እስከ 13 ቀን 2004 (ሜይ 18-21 2012) በካናዳ ዋና ከተማ የተደረገው ጉባኤ መግለጫ። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ኢናሳ የተባለው የኢትዮጵያ ቆላፊ እና ጠላፊ መስሪያ ቤት የግለሰቦችን ፌስ ቡክ ሳይቀር በመቆለፍ ስራ ተጠምዷል። በትላንትናው ዕለት በርካታ ብሎጎች ድጋሚ እንደተዘጉ ሰምተናል። መንግስቴ ፈርቷል… በእውኑ እንዲህ ያለው ፍርሃት “ተራሮችን ካንቀጠቀጠ ትውልድ” አይጠበቅም… እኔን ጨምሮ ሌሎችም “ባለ ብሎጎች” አንዱ ቢዘጋ በሌላ መስኮት ወደ አገራቸን መግባታችን እና ከወዳጆቻችን ጋር መጨዋወታችን እንደሚቀጥል እርግጠኛ ነኝ። ስለዚህ የተዘጋው በር ሁሌም …

ሰፈሬ ሽሮሜዳ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት አቅራቢያ እንደመሆኑ መጠን በርካታ ግዜ በአጋንንት የተለከፉ ፀበልተኛ ወገኖች “ትለቃለህ አትለቅም” በሚለው አስገምጋሚ የአስጠማቂው ቁጣ ሁልግዜም መልሳቸው ከተረበሸ ድምፅ የሚፈልቅ “እለቃለሁ!” የሚል ሲቃ እንደነበር አይቻለሁ። ችግሩ ግን ብዙ ግዜ “እለቃለሁ” ካሉ በኋላም በነጋታው “አብሬያት አድጌ፣ አብሬው ከርሜ” ለማን ትቼው እለቃለሁ” ብለው ድጋሚ ያገረሻሉ። አሁንም አስጠማቂው “አንተ ክፉ መናጢ ትለቃለህ አትለቅም…!?” […]

አናንት በአብዮታዊ ዴሞክራሲ የተባረካችሁ ክቡራን እና ክቡራት ሰላም እላችኋለሁ! ያው እንደምታውቁት ድርጅታችን መልካም ነገር ሲያጋጥመው የምንወዳደሰውን ያህል ችግር ባጋጠመን ግዜም ደግሞ እንዲህ በራችንን ዘግተን መገማገም እና ድርጅታችንን “ከመበስበስ” አደጋ መታደግ የዘወትር ተግባራችን እንደሆነ ይታወቃል። ለዛሬ በአንድ ግለሰብ ላይ በዝግ ብሎግ እንድናወራ አነሆ ልጀምር ነው። (በነገራችን ላይ ዝግ ብሎግ ያልኩት እንደወትሮው ብሎጌ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ስለመታገዱ ላወራ […]

ዓለም ዓቀፉ የሰብዓ መብቶች ተሟጋች ሂዉማን ራይትስ ዎች በምስራቃዊ የኢትዮጵያ ግዛት ሶማሌ ክልል ዉስጥ ልዩ የፖሊስ ኃይል ቢያንስ የአስር ሰዎች ህይወት የ…

የኢትዮጵያ ዐበይት ጉዳዮች መወያያ ጉባኤ ለሶስት ዓመታት ያህል ኣንድነታዊ ዓለም-አቀፍ የሕዝብ ማህበራት ንቅናቄ ለመመስረት ሲጥር ቆይቷል። የተሰባሰበውም በአምስት ዓብይ መርሆዎች ላይ ነው። እነዚሁም፦ የኢትዮጵያን ድንበሮችንና ልዕልና ማስከበር፤ የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድነት ማክበር፤ በዓለም-አቀፍ እውቅና ያላቸውን የዚጎች መብቶችን ማሳወቅና ማስከበር፤ የግል ሃብት ዋስትና እንዲረጋገጥና፤ ሚዛናዊና አስተማማኝ ቁጥጥር የሚያንጸባርቁ መንግስታዊ መዋቅራት እንዲዘረጉ የሚሉ ናቸው። ለመጀመሪያ ጊዜ መብት-ተኮር የሲቪክ […]

የሕትመት ደረጃን ለማስጠበቅ በሚል ሽፋን አታሚ ድርጅቶች የጋዜጣና መፅሄት አታሚዎችን ለማስፈረም ያዘጋጁት ውል ቅድመ-ምርመራን ሥራ ላይ የሚያውል ነው ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ተቃወመ።

በመጭው ዓመት በኢትዮጵያ በሚካሄደው የአካባቢ ምክር ቤት ምርጫ እንደዚሁም ለአካባቢ ምክር ቤት ምርጫ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።

ዛሬ የግጥም አዚም በላይ ላይ ሰፍሮ ነበር። (እውነቴን ነው አይሳቁ ወዳጄ…)  ታድያ ውረድ አትውረድ ስታገል ከቆየሁ በኋላ በዚህ መልኩ ግጥም ሳይሆን ግጥም ብጤ ሆኖ ወረደ። ታድያ ከእርስዎ ደብቄ አጀንዳዬ ላይ የማስቀምጠው ምን ጉዳይ አለኝ…?  አልኩና እነሆ በረከት አልኩኝ…! ማሳሰቢያ ይህንን ግጥም ለየት የሚያደርገው ግልፅነት እና ተጠያቂነት በተሞላበት መልኩ እርማቱ ፊት ለፊተችሁ መደረጉ ነው…! ርዕሱ ምን […]

ዶ/ር አብዱላህ አንቴፕሊ፣ በአሜሪካ ዱክ ዩኒቨርሲቲ የእስልምና ጥናት መምህርግንቦት 20 ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ የደርግን ወታደራዊ መንግሥት ያስወገደበትን 2…

አዎን በእርግጠኝነት ብዙ የሚያኮሩ የኢትዮጵያዊነት ማሳያዎች አሉን፡፡ ለረዥም ጊዜ ያሳየናቸው፡፡ ካልተጠነቀቅንላቸው፣ ካልጠበቅናቸው፣ ካላዳበርናቸው…

–    ለምርመራው ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ከፍለዋልበቤት ሠራተኝነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ለመሄድ በነፍስ ወከፍ 550 ብር እየከፈሉ የጤና ምርመራ ያደረጉ ከ20 ሺሕ በ…

በጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ግድያ ፈጽመዋል የተባሉ 15 ተጠርጣሪዎችን ደቡብ ሱዳን ውስጥ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ክልሉ አስታወቀ፡፡